Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ መገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም ለክልሎቹ የሚተው አይደለም – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ መገንባትና የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም ለክልሎቹ የሚተው አይደለም ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ በአሸባሪ ህውሓት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ከመገንባትና…

የእናቶችን ሞት ማስቀረት ሁለንተናዊ ማህበራዊ ችግርን መፍታት ማለት ነው – ዶክተር ደረጀ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው ሀገር አቀፍ የጤናማ እናቶች ወር “ከወሊድ በኋላ በደም መፍሰስ ምክንያት የሚከሰተውን የእናቶች ሞት እጅ ለእጅ ተያይዘን እንግታ “ በሚል መሪ ቃል በደሴ ከተማ ተከበረ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር…

የገቢዎች ሚኒስቴር በ6 ወራት ውስጥ 171 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት 171 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ። ይህ የተገለፀው ሚኒስቴሩ “አገልጋይነት መገለጫችን ነው" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ላይ ነው። የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ…

አገር አቀፍ የህግ አውጪዎች የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የህግ አውጪዎች የጋራ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ከዚህ በፊት በፌደራል እና በክልሎች ያለው…

በ550 ሚሊየን ዶላር የሚተገበረው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ትግበራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ550 ሚሊየን ዶላር ተግባራዊ የሚደረገው ሁለተኛው ምዕራፍ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። ፕሮጀክቱ “ልማታዊ ሴፍቲኔት ለከተሞች ሁለንተናዊ ለውጥ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው በአገር አቀፍ ደረጃ…

1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ዱቤ ባለመከፈሉ መቸገሩን መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆስፒታሎች በዱቤ ለወሰዱት መድሃኒት መክፈል የሚገባቸውን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ባለመክፈላቸው ስራው እንደተስተጓጎለበት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ጤና ተቋማት በዱቤ የወሰዱት ብዙ ተሰብሳቢ ብር በመኖሩ በአቅርቦቱ ላይ…

አስገዳጅ የኢትዮጵያ የጥራት ደረጃን ያላሟሉ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በገቢ ምርቶች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ እና የኢንስፔክሽን ፍተሻ ከኢትዮጵያ የጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገበያ እንዳይገቡ ታገዱ፡፡ በተደረገ የላብራቶሪ እና የኢንስፔክሽን ፍተሻ 3 ነጥብ 5 ሜ.ቶ ኤል ኢ.ዲ አምፖል፣ 25 ነጥብ…

አለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም (አይ.ኤፍ.ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በመንግስት ቅድሚያ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከተቋሙ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ቼክ ኦማር ሲላ…

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የክልሎች የ2014 በጀት ዓመት የ6 ወር የጋራ እቅድ አፈፃፀሙን ከክልሎች ጋር እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የክልሎች የ2014 በጀት ዓመት የ6 ወር የጋራ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ሦስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን በቦምብ የገደሉት አባትና ልጆች በእድሜ ልክ እና በ25 ዓመት ፅኑ እሥራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ሦስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን በቦምብ የገደሉት አባትና ልጆች በእድሜ ልክ እና በ25 ዓመት ፅኑ እሥራት ተቀጡ። 1ኛ ተከሳሽ ዓለምነው ቀማው ወልደፃዲቅ እና 3ኛ ተከሳሽ አብርሃም ቀማው ወልደፃዲቅ በእድሜ…