Fana: At a Speed of Life!

የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በ1927 ዓ.ም ሀገርን ከጠላት ወረራ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ሀገር ፍቅር ማህበር ተብሎ የተመሰረተውና ቀጥሎ በ1960 ዓ.ም ሀገር ፍቅር ቴአትር ተብሎ የተቋቋመው…

አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከኡጋንዳ የምድር ጦር ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከሀገሪቱ የምድር ጦር አዛዥ እና ከልዩ ኦፕሬሽን ፕሬዚዳንት አማካሪ ሌተናል ጄኔራል ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡…

የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት ለኢትዮጵያ 13 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት ለኢትዮጵያ 13 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለገሱ። ድጋፍ ካደረጉ የአባል አገራቱ መካከልም ፈረንሳይ፣ ፊንላንድ፣ ዴንማርክ፣ ግሪክ፣ ጣልያን እና ስዊድን ይገኙበታል፡፡ ድጋፉም የጤና ሚኒስቴር በመላው…

በሱዳን የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አዲስ አገርሽቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በትናንትናው እለት በሱዳን አዲስ ዙር የሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ ተገለፀ፡፡ የካርቱም መንትያ ከተማ በሆነችዉ ኦምዱርማን በትላንትናው እለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ወደ ጎዳና በመውጣት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት ላይ ያላቸዉን ተቃውሞ በሰልፍ…

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ "መመረጥ - ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ " በሚል ርዕስ ለዚህ አላማ የተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

አሸባሪው ህወሓት በኪልበቲ ረሱ ዞን በንጹሃን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ የሚቃወም ሰልፍ በሰመራ-ሎግያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰመራ-ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል "ኪልበቲ ረሱ" ዞን እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ነዋሪዎቹ ቡድኑ በኪልበቲ ረሱ ዞን በሕጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን…

የባህር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት ግንባታና የፋይናንስ አፈጻፀም 57 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ቢሊየን 427 ሚሊየን ብር ወጪ በመገንባት ላይ የሚገኘው የባህር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበት ደረጃ እና የፋይናንስ አፈጻፀም 57 በመቶ ደረሰ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች…

ተቋሙ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈፀመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ለክልሉ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊና የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በ1500 ሜትር በማንሃተን ከተማ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኒዮርክ ማንሃተን በተካሄደው የሴቶች የ1500 የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ አክሱማዊት አምባየ 1ኛ፣ ሂሩት መሸሻ 2ኛ እና ፍሬወይኒ ሃይሉ 3ኛ…

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለ35 ችግረኛ እናቶች የሥራ ማስጀመሪያ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሚኖሩበት በአራዳ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ህይወት ውስጥ ለነበሩ 35 እናቶች የስራ ማስጀመሪያ ድጋፍ ማድረጋቸውን የፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሚኖሩበት በአራዳ ክፍለ ከተማ…