የወራቤ ዩኒቨርስቲ ለወልድያ ዩኒቨርስቲ ከ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰበት የወልዲያ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር የሚሆን ከ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ዩኒቨርሲቲው ካደረጋቸው ድጋፎች መካከል ኮምፒዩተሮች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣…