የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው Meseret Awoke Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግ ውይይት በሚመራበት መመሪያ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየመከረ ነው፡፡ የውይይት መመሪያ ሰነዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እርስ በእርስ የሚያደርጉት ውይይት እንዴት መካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳት የደረሰባቸው የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ አካባቢዎችን መልሶ በማቋቋም አበረታች ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተጠቆመ Meseret Awoke Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው የሰሜን ሸዋና ደቡብ ወሎ አካባቢዎችን መልሶ በማቋቋም አበረታች ስራዎች እየተሰሩ ስለመሆኑ ጠቁሟል። በአምባሳደር ዶክተር የሺመብራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነው የጀመሩትን ዲፕሎማሲያዊ ትግል ማጠናከር አለባቸው – የአሜሪካ ሴናተሮች Meseret Awoke Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ከናቫዳ ግዛት የምክር ቤት አባል (ስናተር) ካትሪን ማሳቶ እና የኮሎራዶ ግዛት የምክር ቤት አባል ጀይሰን ክሮው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ሴናተር ካትሪን ማሳቶ በውይይታቸው ፥ የኢትዮጵያን ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ክልል ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ መሰማራታቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ያሰመዘገቡ ባለሐብቶችን በኢንቨስትመንት ዘርፍ ማሰማራት መቻሉን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በደሴ ከተማ እየተገመገመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በ6 ወራት ውስጥ ከ193 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት መቻሉን ቢሮው ገለጸ Meseret Awoke Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ6 ወራት ውስጥ 193 ሺህ 634 ሄከታር መሬት በመስኖ ልማት መሸፈን መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በመስኖ ልማት ከተያዘው ዕቅድ 82 ከመቶ ተፈፅሟል ተብሏል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2014 ዓ.ም የግብርና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርቅን በዘላቂነት ለመከላከል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ ፕሮጀክቶች እናፋጥናለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Awoke Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ እንዳይከሰት በዘላቂነት ለመከላከል በቆላማ አካባቢዎች የውኃ ክምችትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ ፕሮጀክቶች እናፋጥናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሩሲያ የጋራ የንግድ ፎረም አካሄዱ Meseret Awoke Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ፣ የጅቡቲ እና የሩስያ ቢዝነስ ፎረም” በሚል ርዕስ በንግድ ጉዳዮች ላይ የመከረ መድረክ በሞስኮ ተካሄደ፡፡ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትብብር አስተባባሪ ኮሚቴ (AFROCOM) እና የሩሲያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በመተባበር ያዘጋጁት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከፍተኛ ሰብዓዊና ምጣኔ ሐብታዊ ውድመት ማድረሱን ጥናት አረጋገጠ Meseret Awoke Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በፈፀመው ወረራ በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ሰብዓዊና ምጣኔ ሀብታዊ ውድመት መድረሱን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ጥናት አረጋገጠ። ዩኒቨርሲቲው አሸባሪ ቡድኑ በሰሜን ሸዋ ዞን ያደረሰውን ሁሉን አቀፍ ማኅበራዊ ቀውስ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ ተሸነፈ Meseret Awoke Jan 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ዛንዚባር ላይ በተደረገው ይህ ጨዋታ የታንዛኒያን የማሸነፊያ ጎል ክሪሲያ ጆንባራ በ64ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥራለች፡፡ መረጃዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ስፓርት በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ተጀመረ Meseret Awoke Jan 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ራስ ሐይሉ ጅምናዚየም ዛሬ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ስፖርት…