Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በጅግጅጋ ተጀመረ፡፡ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን…

እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ተመረቀ። ህንጻውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች መርቀው…

ሩሲያ “ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድ እያሴረች ነው” በሚል ብሪታኒያ ያወጣችውን ክስ አጣጣለች

አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ ) ሩሲያ በዩክሬን "ለሞስኮ ታዛዥ መንግስት ለመመስረት መፈንቅለ መንግስት እንዲፈፀም እያሴረች ነው" በሚል ብሪታኒያ የምታናፍሰውን መረጃ አጣጣለች። የብሪታንያ መንግስት በትላንትናዉ እለት በለቀቀው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ "ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት…

በደቡብ ክልል ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ በምክክር መድረኩ ላይ…

ከሱዳን ጋር ተቀራርበን መስራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል- ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበን መስራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል ሲሉ የአገር መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ታላቁ ሩጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ታላቁ ሩጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ እና ላስተባበሩ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከተማችን አዲስ አበባ በርካታ ህዝብ የሚሳተፉባቸው ታላላቅ ሁነቶችን ባማረና በደመቀ ሁኔታ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች…

በከፍተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ብቻ አሸባሪው ህወሓት ባደረገው ወረራ ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ማውደሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (2014) በከፍተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ብቻ አሸባሪው ህወሓት ባደረገው ወረራ ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ማውደሙን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ። ሚኒስትሩ በምስራቅ አማራ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን…

ከረቂቅ አዋጁ ይዘት ውጪ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ መረጃዎች ሀሰተኛ ናቸው -የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል መለያን የያዙ ሰሌዳዎችን የሚያስቀር ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ በሚል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሠራጨ ያለው መረጃ የተሳሳተ መሆን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡ ከረቂቅ አዋጁ ይዘት ጋር ተያይዞ በማህበራዊ…

ሙሽሮች በሠርግ ዝግጅታቸው በችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻቸውን እንዲያስታውሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋብቻቸውን የሚፈጽሙ ሙሽሮች በሠርግ ወጪያቸው የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታና የተቸገሩ ወገኖችን ታሳቢ እንዲያደርጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል። የሃይማኖት አባቶቹ የዘንድሮን የሠርግም ይሁን የበዓላት ወጪ ቀነስ በማድረግ በጦርነቱ የተጎዱትን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውሃ የልህቀት ማዕከልነት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውሃ የልህቀት ማዕከልነት በሚተገብራቸው የትምህርትና ምርምር መርሀ ግብሮች ዓለም አቀፍ እውቅናን አገኘ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እውቅናውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዩኒቨርሲቲው…