Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ወሎ ዞን የህወሃት ቡድን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩ በዳሰሳ ጥናት ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውና ወራሪው የህወሃት ቡድን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩ በመጀመሪያ የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጡን የደቡብ ወሎ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ። የዞኑ አሰተዳዳሪ ዶክተር አብዲ ሁሴን እንደተናገሩት ፥ በመጀመሪያ ዙር የዳሰሳ ጥናት አሸባሪው ቡድን…

ኅብረተሰቡ ለገቢ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀው የእግር ኳስ ጨዋታ እየተዝናና ወገኑን እንዲረዳ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ በኢትዮጵያ ዳያስፖራና የአገር ቤት ቡድን የቀድሞ ታዋቂ ተጫዋቾች መካከል በሚካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ የእግር ኳስ ጨዋታ እየተዝናና ወገኖቹን እንዲረዳ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራና የአገር ቤት ቡድን የእግር ኳስ ጨዋታው በመጪው…

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎች በሀዋሳ ከተማ የተካሄዱ ሲሆን ፥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ማቅረቢያ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ዛሬ ጥር 13/2014 ዓ/ም እንደሚጠናቀቅ ጥቆማ ተቀባይ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸውና የሀገራችንን ህልውና የሚፈታተኑ የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የመድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በመጪው ሰኞ አገልግሎት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት የነበረው የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከሰኞ ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በለይ የሚገመት ንብረት በወራሪው ቡድን የወደመበት…

በጋምቤላ ክልል የበጋ ወቅት የተፋሰስ ልማት ስራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የበጋ ወቅት የተፋሰስ ልማት ዘመቻ በማጃንግ ብሔረሰብ ዞን መንገሺ ወረዳ ዛሬ በይፋ ተጀመረ። በዘመቻው ከ49 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ የአፈርና የውሃ ጥበቃ ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተመላክቷል። ዘመቻው ለአንድ ወር እንደሚቆይ…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ማለፉን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ማለፉን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ በበዓለ…

አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ለተባበሩት መንግስታት ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ መታገዱ ተገለጸ፡፡ ሰሜን ኮሪያ በተደጋጋሚ የባላስቲክ ሚሳኤሎች ማስወንጭፏን ተከትሎ በአምስት ሰሜን ኮሪያውያን ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አሜሪካ…

በጋምቤላ ክልል የውስጥና ድንበር ዘለል የፀጥታ ችግሮችን የመከላከሉ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የውስጥና ድንበር ዘለል የፀጥታ ችግሮችን የመከላከሉ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በቦንጋ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል እያሰለጠነ ያለውን የልዩ ኃይል ፖሊሶች…

በመዲናዋ ለሶስት ቀናት የሚቆይ የባህል ፌስቲቫል ከእሁድ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ለሶሰት ቀናት የሚቆይና 300 ሺህ ሰዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቅ የባህል ፌስቲቫል ይካሄዳል። የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ 13ኛውን ከተማ-አቀፍ የባህል ፌስቲቫል…