Fana: At a Speed of Life!

የከተራ እና የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓል በመላው አማራ ክልል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል መንግስት ገልጿል። በከተራ እና በጥምቀት አከባበር ዙሪያ መግለጫ የሰጡት የክልሉ የመንግስት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…

43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ መልዕክተኞች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ መልዕክተኞች ስብስባ ዛሬ ተጀምሯል። ስብሰባው “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማትን ማፋጠን” በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2022 መሪ ቃል…

የጥምቀት በዓል በድምቀት መከበር የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንን የተዛባ ዘገባ ያጋለጠ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በሀገራችን በድምቀት መከበሩ የአንዳንድ የምዕራባውን መገናኛ ብዙሃንን የተዛባ ዘገባ የሚያጋልጥና የኢትዮጵያን እውነት ለዓለም በሚገባ ያሳየ ነው ሲሉ ጥምቀትን በኢራንቡቲ ያከበሩ ዲያስፖራዎች ተናገሩ። በአሜሪካና በካናዳ ረጅም…

በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ የስርቆት ድርጊቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ የስርቆት ድርጊቶች በተቋሙ አጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ የህግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ፥…

የደቡብ ክልል ለሶማሌ ክልል የ15 ሚሊየን ብር እና የ5 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሶማሌ ክልል የ15 ሚሊየን ብር እና የ5 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የደቡብ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ÷ ድጋፉ ድርቁ ከእንስሳት አልፎ ሰውንም እየጎዳ በመሆኑን እና በሀሳብም በተግባርም…

ዲጂታል የድርቅ አዝማሚያ ክትትል እና ትንበያ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል የድርቅ አዝማሚያ ክትትል እና ትንበያ መሳሪያ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የዝናብ አመጣጥ መጠን፣ ቆይታ እና ስርጭት በልማት ሥራ ላይ የሚኖረውን ተፅእኖ ለመቀነስ የሚያስችሉ ምርምሮችን…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽንን እንዲመሩ የሚጠቆሙ ግለሰቦችን አቅም እና ችሎታ በጥንቃቄ ማጤን እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ የምክክር ኮሚሽንን በኮሚሽነርነት እንዲመሩ የሚጠቆሙ ግለሰቦችን አቅም እና ችሎታ በጥንቃቄ ማጤን እንደሚያስፈልግ ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አመራሮች የሆኑት አህመድ ሁሴን እና ትነበብ ብርሃኔ ከፋና…

ሩሲያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ለኢትዮጵያ ያላትን ወዳጅነት በማሳየቷ ቋሚ ኮሚቴው አድናቆቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሩሲያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ለኢትዮጵያ ያላትን ወዳጅነት በማሳየቷ አድናቆቱን ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው ዕለት ከሩሲያ አምባሳደር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…

የተፈጥሮ ሃብት ልማትና የመስኖ ስራዎች ኢትዮጵያ ለችግር እንደማትንበረከክ በሚያሳይ አግባብ ይከናወናሉ – አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የዚህ ዓመት የበጋ ወራት የተፈጥሮ ሃብት ልማት የመስኖ ስራዎች ኢትዮጵያ በማንኛውም ችግር የማትንበረከክ መሆኗን ማሳየት በሚያስችል አግባብ ይከናወናሉ'' ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን አስታወቁ። በአማራ ክልል ሰሜን ሜጫ ወራዳ እናምርት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ፡፡ ዋልያዎቹ ዛሬ ከቡርኪናፋሶ አቻቸው ጋር አንድ እኩል ቢለያዩም በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡ ለኢትዮጵያ በፍጹም ቅጣት ምት ብቸኛዋን…