Fana: At a Speed of Life!

በወላይታ ዞን ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል አስመዝግበው የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱ ወደ ስራ መግባታቸውን የዞኑ አስተዳዳር ገለጸ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ ለኢዜአ እንደተናገሩት ፥ በዞኑ…

ዋልያዎቹ ከቡርኪናፋሶ ጋር እያደረጉት ባለው ጨዋታ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪናፋሶ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እየተካሄደ ነው፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ ዋልያዎቹ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ሁለት የምድቡ ጨዋታዎችን መሸነፉ የሚታወስ…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ፡፡ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከኢትዮጵያ…

የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዓላት ሠላምና አብሮ የመኖር ዕሴትን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከናወኑ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሁሉም በዓላት ሠላምና አብሮ የመኖር ዕሴቶችን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከናወኑ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዓላት እና ማንኛውም ሃይማኖታዊ ወይም ማኅበራዊ ስብስቦች የማኅበረሰባችንን…

በጥምቀት በዓል ወቅት የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲደረግ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡ ከበዓሉ አከባባር ጋር ተያይዞ ቦታዎችን የሚያስውቡ የእምነቱ ተከታዮች የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት…

ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ በትላንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በታላቁ ቤተ-መንግሥት በተካሄደው የእራት መርሐ-ግብር አስቀድሞ በተካሄደ ከትኬት ሽያጭ በቀጥታ ከ800 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ…

የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገራችን በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከወትሮው በተለየ መልኩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ። የጋራ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ…

የሀረሪ ክልል በድርቅ ለተጎዱ የሶማሌ ክልል አካባቢዎች የሚሆን የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የሀይማኖት አባቶች ያካተተ ልዑክ ዛሬ ጂግጂጋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ…

የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ከ72 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች በተደረገ ለተፈናቀሉ ወገኖች የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ከ72 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ “ኮቪድ 19፣ በረዶም ሆነ…

የጅማ ከተማ አስተዳደር 10 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት መኖሪያ ለመገንባት ለተደራጁ ማህበራት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ከተማ አስተዳደር 10 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት መኖሪያ ለመገንባት ለተደራጁ 28 ማህበራት አስረከበ። ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተው በተለያዩ የአሰራር ችግሮች የቤት መስሪያ መሬት ያላገኙ 629 አባላትን ያቀፉ 28 ማህበራት…