Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሊያ ታደሰ በአፋር ክልል የዱብቲ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በአፋር ክልል የዱብቲ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን ጎበኙ፡፡ በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የጤናማ እናትነት ወር አስመልክቶ በአፋር ክልል የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በዱብቲ…

አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የምርት ብክነትን በመከላከል የአርሶ አደሩን ምርታማነት ማሳደግ…

ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ጠቅላይ…

ዳያስፖራዎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው የመጡ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የተሳተፉበት የእግር ጉዞ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጰያውያን ወደ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው…

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። ለስፖርት ክለቡ ሃብት ማሰባሰቢያ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫው የዘንድሮው መርሃ ግብር መነሻውን ማራኪ ፕላዛ ሆቴል አድርጎ መስቀል አደባባይ…

”የዳያስፖራው ተሳትፎ፣ ለሀገራችን የሳይበር ደህንነት” በሚል ርዕስ ምክክር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የዳያስፖራው ተሳትፎ፣ ለሀገራችን የሳይበር ደህንነት''በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ ነገ ይካሄዳል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ጋር በነገው ዕለት የምክክር መድረክ ያካሂዳል፡፡…

ካፍ የቱኒዚያን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አወዛጋቢ የዳኝነት ስርዓት በተስተዋለበት የማሊ እና ቱኒዚያ ጨዋታ ቱኒዚያ ያቀረበችውን ይግባኝ ዉድቅ ማድረጉን ካፍ አስታውቋል። የጨዋታው የመሀል ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ጨዋታው ከተጀመረ ጀምሮ አወዛጋቢ ውሳኔዎችን ከመወሰን በተጨማሪ፥ የ90 ደቂቃ መደበኛ…

የተለያዩ አካላት በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲውዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና በሶማሊያ የተሰማራው አሚሶም የሰላም አስከባሪ በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሲውዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአፋር ክልል በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የ1…

ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሹመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን…