Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት ጎን ለጎን ተቋማዊ አደረጃጀቱንም ይበልጥ በማዘመን ላይ ይገኛል – ብ/ጄነራል ነገራ ሌሊሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት ጎን ለጎን ተቋማዊ አደረጃጀቱንም ይበልጥ በማዘመን ላይ እንደሚገኝ ምክትል አዛዥ ለአየር ሎጂስቲክስ ብርጋዴር ጄነራል ነገራ ሌሊሳ ገለጹ። ብርጋዴር ጄነራል ነገራ ሌሊሳ ፥ የመንግስትን ጥሪ ተከትሎ…

የአፍሪካ ሀገራት ስለ ኦሚክሮን ስርጭት መረጃ ማቅረብ ባለመቻላቸው ስለስርጭት ሁኔታ ለመግለፅ አስቸጋሪ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ስለ ኦሚክሮን የኮረና ቫይረስ ስርጭት የተሟላ መረጃ ባለመስጠታቸው ስለበሽታው ስርጭት ሁኔታ መናገር አስቸጋሪ እንዳደረገበት የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) ገለፀ። በአፍሪካ የሲዲሲ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ጆን…

ሁለተኛው ብሩህ የንግድ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሽልማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በተደረገ አገር አቀፍ ጥሪ ሲደረግ የነበረው ውድድር እና ስልጠና ተጠናቆ ከተመዘገቡት 462 ሃሳቦች 30ዎቹ ለሽልማት በቅተዋል፡፡ ሽልማት ያበረከቱት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል÷ “የተመለከትናቸውን…

በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ ወራት የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ ወራት የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀመረ፡፡ በዘንድሮው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ልማት ስራ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ2ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ የግብርና…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ አትሌቶች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ አትሌቶች እውቅና ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 25ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ፌዴሬሽኑ በጉባኤው በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ አትሌቶችን እውቅና የሰጠ ሲሆን፤…

አገልግሎቱ በአማራና አፋር የተፈናቀሉ ወገኖች ያሉባቸውን ችግሮች ለዓለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት በአማራና አፋር ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖች ያሉባቸውን ችግሮች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እንደሚሰራ አስታወቀ። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ሰራተኞች በላሊበላ ከተማ በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ…

የጌዴኦ ዞን በድርቅ የተጎዱ የቦረና ዞን ከብቶች በመቀበል የግጦሽ መሬት ላይ አሰማራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጌዴኦ ዞን በድርቅ የተጎዱ የቦረና ዞን የአርብቶ አደር ከብቶችን በመቀበል የግጦሽ መሬት ላይ አሰማርቷል፡፡ በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ከብቶች በግጦሽ መሬት ላይ ተሰማርተው ከድርቁ ጉዳት እያገገሙ ይገኛሉ።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ100 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወደ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን የሚገመቱ ወገኖች የሚሆን የ100…

በጎንደር የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ህብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰለም እንዲከበር ህብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የጥምቀት በዓል በዩኒስኮ ከማይዳሰሱ ቅርሶቹ መካከል አንዱ ሲሆን ፥ ይህ በዓል በጎንደር ከተማ…

ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ የደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን እና በተላላኪው ኦነግ ሸኔ የደረሰውን ጉዳት ተመለከተ። ልዑኩ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን ያካተተ ሲሆን ፥ የሃይማኖት…