Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የገና እና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከወጣቶች ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና እና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ፖሊስ ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ፥ ፖሊስ ከከተማዋ በጎ ፍቃደኛ…

በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ አህጉር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ አህጉር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ በሚካሄደው በዚህ መድረክ ከ54ቱም የአፍሪካ አገራት የተወጣጡ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ወጣቶችና ሲቪል ማህበራት እንደሚሳተፉ…

ኢትዮጵያ ከየአገራቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት አላት-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ የተሾሙ የአስር አገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አዲስ የተሾሙትን የጣሊያን አምባሳደር አጎስቶ ፓሌስ፣ የማላዊ አምባሳደር ሻርልስ ፒተር ምሶሳ፣ የፍልስቴም አምባሳደር…

እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ሀሙሲትና ቦያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙት እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ሀሙሲትና ቦያ ከተሞች ወራሪው የትግራይ ቡድን ወደ አካባቢው ዘልቆ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አግኝተዋል፡፡ በአካባቢው የደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ…

የህጻናት ክትባት ሽፋንን ለመገምገም የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በክትባት ተደራሽ ያልሆኑ ህጻናትን የክትባት ሽፋን ለመገምገም የሚያግዝ አገር አቀፍ የጥናት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ፥ በአለም አቀፍ…

በኤርትራ ላይ የሚጣል ህገ ወጥ ማዕቀብ ተቀባይነት የለውም – የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የሀገራቱን የሁለትዮሽ ፍላጎት ያቀራረበ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራውን ከፍተኛ ልኡካን…

የሶማሌ ክልል የተከሰተውን የድርቁ ሁኔታ ለመቋቋም እየተሰጠ ያለውን ምላሽ ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የተቋቋመው የድርቅ ምላሽ ኮሚቴ የተከሰተውን የድርቅ ችግር ለመቋቋም እየተሰጠ ያለውን ምላሽና ያለበትን ደረጃ ገመገመ፡፡ ግምገማውን ተከትሎ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የሚመራው አብይ ኮሚቴ የድርቁን ምላሽ…

በአብዬ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ከአካባቢው ማህበረሰብ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ ግዛት የሚገኘው የ25ኛ ሞተራይዝድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን ላበረከተው ታላቅ አስተዋጽኦ ከአካባቢው ማህበረሰብ የእውቅናና የምስጋና ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የሻለቃው የግዳጅ ቀጣና በሆነውና ዱንግ አፕ…

በእስልምና ቅርስና ሃብት ላይ የደረሰውን ጉዳት እንደሚያጣራ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈፀመው ወረራ ወቅት በእስልምና ቅርስ እና ሃብት ላይ የደረሰውን ጉዳት እንደሚያጣራ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። ጉዳቱን የሚያጣሩ ቡድኖች ከነገ ጀምሮ ወደ አማራ እና…

ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን – የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን ሲሉ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ አመራሮቹ "በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና እንዲሁም የድህረ ጦርነት መዛነፎችና…