Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው የህወሓት ቡድን የፈፀመውን ጉዳት የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በባህር ዳር ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች የፈፀመውን ጉዳት የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በባህር ዳር ከተማ ተከፈቷል። አውደ ርዕዩን የዲያስፖራ አባላት እና ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲጎበኙት ለቀጣይ አምስት ቀናት…

በአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕ ቬርዴ ጋር አድርጓል። በውጤቱም ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፋለች። በጨዋታው ጅማሬ ላይ ባዬ ያሬድ በቀይ ካርድ መውጣቱን ተከትሎ ዋልያዎቹ በጎዶሎ ተጫውተው…

ወጣቱ መከላከያና ልዩ ሃይሉን በመቀላቀል ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ መጠበቅና ማሻገር ይጠበቅበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር ተረካቢ ወጣቱ ትውልድ በሀይማኖት በዘርና በፖለቲካ አመለካከት ሳይከፋፈል ኢትዮጵያን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሃይሉን ሊቀላቀል እንደሚገባ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አካሉ ወንድሙ…

በላሊበላ መስቀል ክብራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አሸባሪው ህወሓት በግፍ የገደላቸውን ንፁሃን አስከሬን መቅበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ ከተማ በሚገኘዉ መስቀል ክብራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ አሸባሪው ህወሓት አስነዋሪና አሳፋሪ ድርጊቶችን ፈፅሟል። አሸባሪ ቡድኑ በትምህር ቤቱ ከፈጸማቸው አስነዋሪ ድርጊቶች መካከል በግፍ የገደሏቸዉን ንፁሃን አስከሬን በቅጥር ግቢ…

“ጀግና ሕዝብ – በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው!” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጀግና ሕዝብ - በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፡- “ጀግና ሕዝብ - በቀኝ…

ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በችግር ውስጥ ለሚገኙ ህጻናትና ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋዊያን የገናን በዓል አስመልክቶ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ የማእድ ማጋራት መርሐ ግብሩን ያዘጋጁት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከጠቅላይ…

በጣሊያን በተካሄደ አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ቱር አካል በሆነውና በጣሊያን በተደረገው አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር አትሌት ዳዊት ስዩምና ይሁኔ አዲሱ በሁለቱም ፆታዎች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ይሁኔ አዲሱ በ28 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ…

ማለዳውን ከዲሲና ከካናዳ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ተጓዦች 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከዲሲ እና ከካናዳ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ተጓዦች 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል። ማለዳውን ከዲሲ የመጡ ኢትዮጵያዊያን በጉዟቸው ወቅት ያሰባሰቡትን 22 ሺህ ዶላር እና ከካናዳ ቶሮንቶ በተመሳሳይ ሁኔታ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ሰባት መሆናቸውን ከጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በአንጻሩ…

በሰሜን ወሎ ዞን አሸባሪው ህወሓት የ777 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶችን ቁሳቁስ አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ 777 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን የመማሪያ ቁሳቁስ ማውደሙን የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ጋሻው አስማሜ፥ በዞኑ ስለደረሰው ውድመት እና ሌሎች ጉዳዮች…