ቴክ በበዓላት ወቅት ሊወሰዱ የሚገቡ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄዎች Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅቶች ከሌሎች ጊዜያት በተለየ መልኩ የሳይበር ወንጀለኞች በቀላሉ የመረጃ ጥቃቶችን ለማድረስ የተመቹ ወቅቶች ናቸዉ፡፡ በዓልን ጠብቀዉ በሚፈጸሙ ሳይበር ጥቃቶች ሳቢያም የገንዘብ ስርቆት፣ የማንነት ስርቆት እና የማጭበርበር ተግባራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፍ አመራሮች፣ ሠራተኞችና የግል ኮሌጆች ለመከላከያ ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ዘርፍ አመራሮች ፣ ሠራተኞችና የግል ኮሌጆች ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ከ29 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የገንዘብና የዓይነት ድጋፉ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ ሰራተኞችና አመራሮች ለጀግናው…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪዉ ህዋሓት ቡድን የህልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዉ የህዋሓት ቡድን የህልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳደሩ በመልዕክታቸዉ ÷ ህልውናችንን ለማስከበር መላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊታችን እሁድ በመስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ ይካሄዳል Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በዚህ ዕለት ታዳሚዎቹ በአንድ ላይ ሆነው የበቃን ንቅናቄን ለአለም እንደሚያሳዩ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ኢትዮጵያን፦…
የሀገር ውስጥ ዜና ውድመት የደረሰባቸው 3 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነዉ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ ህወሓት ከፍትኛ ውድመት የደረሰባቸውን ሶስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ የካቲት 30 ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፓራዎች የቦሩ ሜዳ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በቦሩ ሜዳ አጠቃላይ ሆስፒታልን ያደረሰውን ከባድ ኪሳራ ዳያስፖራዎች በአካል ተገኘተው ተመልክተዋል ፡፡ በዚህ ወቅትም የሰው ሰራሽ አካል ድጋፍ ህክምናን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጠው ሆስፒታሉ በሽብር ቡድኑ ሙሉ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አራዳ ክ/ ከተማ 110 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች አበረከተ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ 110 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች አበረከተ፡፡ ክፍለ ከተማው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በህገ ወጥ ተይዘው የነበሩ ቤቶችን በማስለቀቅ ነው በኑሮ ዝቀተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በሽብር ቡድኑ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጀመሩ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ያደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች ወደ መማር ማስተማር ስራቸው እንዲገቡ እያደረገ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለጸ። የዞኑ ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ በድሉ ውብሸት ÷ ወራሪ ቡድኑ በዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውይይት መድረኩ ወቅታዊና መደበኛ የ6 ወራት ተግባራት አፈጻጸም፣ተፈናቃዮችን መልሶ ማቋቋም እና የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ ምክክር እንደሚደረግ ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለሰራዊቱ እና ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ እና ነዋሪነታቸውን በአትላንታ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣድጋፍ አድርገዋል። የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጴጥሮስ ÷ አካዳሚው…