Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በጣሊያን ፔሩጂያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሻባሪው የወያኔ ቡድን ከቤት…

ለአገራችን ልንሰራው የሚገባን ብዙ በመሆኑ መበርታት አለብን – ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራችን ልንሰራው የሚገባን ብዙ በመሆኑ ይበልጥ መበርታት አለብን ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ጥሪ አስተላለፈች፡፡ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲገቡ የተደረገውን ጥሪ ተቀብላ ዛሬ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡…

የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በድህረ ጦርነት መዛነፎች እና እርምቶች ላይ ሀዋሳ ከተማ ላይ ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛ እና መካከለኛ…

በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን?

አዲስ አበባ፣ ታህሳሰ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ ለመመንተፍ የተለያዩ ይዘት ኖሯቸዉ ለመክፈት የሚያጓጉ አገናኞች(ሊንኮችን)፣ አባሪዎች (attachments)…

በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከፊል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከፊል አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ አራጋዉ ግዛው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ፥ ሆስፒታሉ ከፍተኛ ውድመት…

ዝቅተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች በገና በዓል ወቅት ከዋናው የኤሌክትሪክ ቋት ኃይል እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የገና በዓል ወቅት ሊኖር የሚችለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመፍታት የተለያዩ የቅድመ ጥንቃቄ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን ገልጿል። አገልግሎቱ በተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሽፋን በማድረግ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ 7 የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሽፋን በማድረግ ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለራሳቸው ለማግኘትና ለሌሎች ለማስገኘት በማሰብ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በተጠረጠሩ 7 የፖሊስ አባላት ላይ ክስ መመስረቱን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። የፖሊስ አባልነታቸውን…

የተለያዩ አካላት ለመከላከያ ሠራዊት ከ14 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አካላት ለመከላከያ ሠራዊት ከ14 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ ያስረከበ ሲሆን ÷ ከድጋፍ ውስጥ 5 ነጥብ 5…

በኢትዮጵያ ከ3 ሚሊየን ዓመት በፊት የነበሩ የእንስሳት ቅሪተ አካልና መገልገያ ቁሶች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ‹‹አዲስ ቀደምት›› የቅድመ ታሪክ ስፍራ በደቡብ ኢትዮጵያ በያንዳ ቱሚ ሸለቆ ኮንሶ ዞን መገኘቱ ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴማቲክ ፈንድ ከተሰኘ አጋር በተገኘ የምርምር ገንዘብ ለዓመታት በተደረገ ጥናት በደቡብ ኢትዮጵያ ኮንሶ ዞን…

የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጥሏል፡፡ ቢሮው በመዲናዋ በሞተር ብስክሌት ምክንያት የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን…