የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀያቸው ተፈናቅለው በደብረብርሃን በ12 የመጠለያ ካምፖች ውስጥ ከሰፈሩ ተፈናቃዮች በዘጠኝ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የተፈጸሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶችንና የመሰረተ ልማት ውድመቶች ይፋ የሚያደርግ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እና የመሰረተ ልማት ውድመቶችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተውጣጡ ዜጎች የተቋቋመው ድረ ገጽ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለተፈናቃዮች እና በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተለያዩ ተቋማት በአጣየ ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተጎጅዎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ቸሻየር ኢትዮጵያ በአጣየ ከተማ አስተዳደር እና በኤፍራታ ግድም ወረዳ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ወገኖች 4 ነጥብ 4 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለእናት አገሩ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የበይነ-መረብ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ በኬንያ፥ ማላዊ እና ሲሸልስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ የክልሉን አመራር ለቀጣይ ተልዕኮ ማዘጋጀት እና ማብቃት ነው ተብሏል፡፡ ክልሉ ለወራት በዘለቀው ወረራ ማኅበራዊ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ማለትም ከግጭት በኋላ ስለሚደረገው መልሶ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድህረ ጦርነት የሚገጥሙ ፈተናዎችን በመቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መስራት ይገባል – አቶ እርስቱ ይርዳው Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድህረ ጦርነት የሚገጥሙ ፈተናዎችን በመቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መስራት እንደሚገባ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በሀዋሳ ውይይት እያካሔዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮን እና ወገል ጤና ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገኙ Meseret Awoke Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች የደረሱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ውድመትና ብልሽቶችን በመጠገን እና መልሶ በመገንባት የተቋረጠውን ኤሌክትሪክ መልሶ የማገናኘት ስራው ቀጥሏል፡፡ በዚህም በሰሜን ወሎ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ ተካሄደ Meseret Awoke Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት" የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር እና በኢንሼቲቭ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና ተግዳሮቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ቡድን የወደሙ ተቋማትን ከሕዝብ ጋር የማቋቋም ስራ ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል። አሸባሪው ቡድን በአማራ ላይ በፈጸመው ወረራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናግረዋል። የሽብር…