Fana: At a Speed of Life!

በሪፎርሙ የዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባት በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል- አቶ ዛዲግ አብርሃ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሪፎርሙ የዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባት በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከፋና ቴሌቪዥን “ዴሞክራታይዜሽን እና ህብረ…

ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይፋዊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…

ኬሊያን ምባፔ በጥር ዝዉዉር መስኮት ፒ ኤስ ጅን እንደማይለቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኬሊያን ምባፔ በጥር ዝዉዉር መስኮት ፒ ኤስ ጅን እንደማይለቅ እና ከክለቡ ጋር ተጨማሪ ዋንጫዎችን ማንሳት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ ተጫዋቹ በጥር የዝውውር መስኮት ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል በሚል የሚወጡ መረጃዎችን አስመልክቶ በሰጠዉ…

ሶስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ምልምሎች ለስልጠና ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ለመሰልጠን ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለገቡ በጎ ፈቃደኛ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተካሂዷል። ፕሮግራሙ በሃይማኖት አባቶች እና በአገር ሽማግሌዎች ምርቃት…

ወደ አገር ቤት ለሚገቡ እንግዶች ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ 1 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በልዩ ሁኔታ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ እና የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ የ1 ሚሊየን…

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወረራውን በመቀልበስ ያሳየውን ጀግንነት በመልሶ ግንባታው እንደሚደግመው አምናለሁ – አቶ ክርስቲያን ታደለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እንደመንግስት ከሚሰራቸው የመልሶ ማቋቋም እና ግንባታ ስራዎች በተጨማሪ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገሪቱን ሊያፈርሱ የመጡ እኩይ ሃይሎችን ድል ለመንሳት ያሳየውን ጀግንነት እና አንድነት በወረራው የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍ እንደሚደግመው ጽኑ እምነት…

የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የታየው ቸልተኝነት ዋጋ እያስከፈለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የታየው ቸልተኝነት እና መዘናጋት ዋጋ እያስከፈለ መሆኑ ተገለጸ። የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባት እና የመደበኛ ክትባት አፈጻጸም ግምገማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣…

ቆቦ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል ነጻ የወጣችው የቆቦ ከተማ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት በዜጎች ላይ ሠብዓዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ…

በአፍሪካ እስካሁን ከ9 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እስካሁን ከ9 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተገለጸ፡፡ ከ55 የአፍሪካ ሀገራት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ9 ሚሊየን 505 ሺህ በላይ ሰዎች ሲደርሱ፥ በአህጉሪቱ ከ185 ሚሊየን 502 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች…

የግንባታው ኢንዱስትሪ የሚጠበቅበትን እንዲወጣ የዘርፉ ተዋናዮች ሁሉ በቁጭት ስሜት እንዲነሱ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግንባታ ኢንዱስትሪው የሚጠበቅበትን እንዲወጣ የዘርፉ ተዋናዮች ሁሉ በቁጭት ስሜት እንዲነሱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ አሳሰቡ፡፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በሙያ ደረጃና ብቃት ምዘና ስርዓት…