Author
Meseret Awoke 6261 posts
በህልውና ዘመቻው የተፈጠሩ መልካም አጋጣሚዎቸን ለልማት
https://www.youtube.com/watch?v=6Z3YH280ajE
የትኞቹን የሀገር ውስጥ ችግሮቻችንን በቃ እንበል ?
https://www.youtube.com/watch?v=hTUySIap8Fw
ሕዝባቸውን በጭንቅ ቀን የጠበቁ አባት – ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
https://www.youtube.com/watch?v=mFy2pCbuO24
ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል።
በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል።…
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች መቀበያ ፅህፈት ቤት ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች መቀበያ ፅህፈት ቤት ተቋቋመ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 /2014…
አየር መንገዱ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው ያስታወቀው።
አሸባሪው የህወሓት ቡድን በላሊበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን…