የሀገር ውስጥ ዜና 40 ጎራሽ የጦር መሳሪያ ከወዳደቁ ብረቶች የሰራው ወጣት Meseret Awoke Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብነት ወዳጀ ይባላል፤ ይህ የ18 ዓመት ወጣት የጎንደር ከተማ ነዋሪ ሲሆን፥ ከልጅነቱ ጀምሮ ከካርቶንና ከወዳደቁ ነገሮች የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ይስራ ነበር፡፡ ወጣቱ በአሁኑ ወቅት አገር በውስጥና በውጭ ባንዳዎች የተከፈተባትን መልከ ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Meseret Awoke Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች ህዝብን በሚጎዳ መልኩ ዋጋ ይጨምራሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህግ ባለሙያዎች ማህበር አመራሮች በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትህ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህግ ባለሙያዎች ማህበር ስራ አስፈጻሚ አባላትና አመራሮች በአማራና አፋር ክልሎች ተዘዋውረው የህወሃት ጥፋት ሀይል ያደረሳቸውን ጉዳቶች መመልከቱን ማህበሩ አስታወቀ። የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ አባልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ 02 ቀበሌ አለም ገና አካባቢ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። አንድ ሰው በፍርስራሹ ውስጥ እየተፈለገ እንደሚገኝም ነው የሰበታ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያስታወቀው። የአደጋውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በገለኣሉ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ በባለፈው ክረምት የሰበረበት ቦታ እና ገዋኔ አካባቢ የአዋሽ ወንዝ የፍሰት ሁኔታ ተጎበኘ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ እና የተለያዩ አመራሮች በገለኣሉ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ በባለፈው ክረምት የሰበረበትን ቦታ እና ገዋኔ አካባቢ የአዋሽ ወንዝ የፍሰት ሁኔታን ጎበኙ፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ ከሐዘን ወጥቶ ለትውልድ የሚተርፍ የጀግንነት ሥራ እንዲከውን ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ ተገኝተው ከሰሜን፣ ከደቡብና ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከብፁዕ አቡነ ኤርሚያስና ከሌሎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና “ኔቶ” ዲፕሎማሲያዊ አማራጮችን እንዲያጤን ሩሲያ መከረች Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔቶ ወደ ምሥራቅ የሚያደርገውን መሥፋፋት ገትቶ ዲፕሎማሲያዊ አማራጮች ላይ ቢያተኩር እንደሚበጅ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን መከሩ፡፡ ሩሲያ ኃይፐርሶኒክ ሚሳኤል እያበለጸገች እንደምትገኝ እና ከምዕራባውያኑም ሆነ ከዩክሬን ለሚቃጣ ማንኛውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተከፈቱ ህገወጥ የገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፆች ሰዎች እንዲጠነቀቁ ባንኩ አሳሰበ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ አጭበርባሪዎች የተሻለ የመዘርዘሪያ እና የመላኪያ ዋጋ እናቀርባለን በማለት መተግበሪያዎችን እየሰሩ ድረ-ገፅ ላይ እየለቀቁ በመሆኑ ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው ቡድን እስከ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት እንደወደመበት ገለጸ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ከ900 ሚሊየን እስከ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት እንደወደመበት ገለጸ። የአሸባሪው ህወሓት ሃይሎች በኮሌጁ የነበሩ ሃብቶችን እና የመማሪያ ቁሳቁሶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ ቤተሰብን ጨምሮ 8 ሰላማዊ ሰዎችን ገደለ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ 3 ወንድሞችን ጨምሮ 8 ሰላማዊ ሰዎችን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ መግደሉን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የሽብር ቡድኑ ይህን ግፍ የፈፀመው በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ…