የሀገር ውስጥ ዜና የእሁድ ገበያ በከተማዋ ዉጤታማ በሆነ መንገድ ቀጥሏል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሳምንት 14ኛዉን የእሁድ ገበያ የመሸጫ ማዕከል እንደሚከፈት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የእሁድ ገበያ በከተማዋ ዉጤታማ በሆነ መንገድ መቀጠሉን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ከተጀመረ ከ 9 ሳምንታት በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሊቀጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። የደቡብ አፍሪካ ሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ዛሬ መገለፁ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ጋትራ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ላይ ጉዳት ደረሰ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ጋትራ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 16 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። አደጋው ዛሬ 6 ሰዓት አካባቢ የደረሰ ሲሆን፥ ፍሬን እንቢ ያለው ተሽከርካሪ ገበያ መሃል ገብቶ የ50 ዓመት እናት ህይወት ሊያልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም ጥቃት አፍሪካ ላይ የተቃጣ አድርገን እንቆጥረዋለን – ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “እኛ አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ የሚደርስን ማንኛውንም ጥቃት አፍሪካ ላይ እንደተቃጣ አድርገን እንቆጥረዋለን” ይላሉ የኡጋንዳ ብሔራዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ሩጋራማ ዳንኤል ገለጹ። አፍሪካዊያን የምዕራቡ ዓለም አገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ነው Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ይገኛሉ። የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የከተማ እና ወረዳው አመራሮች ደረማሎ ወረዳ ዋጫ ደርሰዋል። የጮዬ ሶዴ ፋንጎ ከ7 ደሬዎች የሚመጡ የበዓል እድምተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ለአፋር ክልል 7 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ መንግስት ለአፋር ክልል ያደረገው ድጋፍ 5 ሚሊየን ብር የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መንገድ ለሰው ከትራፊክ ፍሰት ነፃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ Meseret Awoke Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መንገድ ለሰው ከትራፊክ ፍሰት ነፃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ጉዞ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በመርኃ ግብሩ ጤናማ ማህበረሰብና ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ዜጋን መገንባት የሚያስችል ተግባራቶች እየተከናወኑ እንደሚገኙም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ በኮሮና ቫይረስ 3 ሺህ 793 ሰዎች ተያዙ Meseret Awoke Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ 3 ሺህ 793 ሰዎች ተይዘዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በዕለታዊ ሪፖርቱ እንዳስታወቀው ÷ 13ሺህ 147 ሰዎች ተመርምረው 3ሺህ 793 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ አምስት ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6 Meseret Awoke Dec 23, 2021 0 ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓም የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አፈጻጸሙን ገምግሟል፡፡ በግምገማውም በግንባር ለተገኘው ድል የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጉልበታቸውን፣ ዕውቀታቸውን፣ ሞያቸውንና ገንዘባቸውን ለሀገራቸው ሳይሰስቱ በመስጠት የፈጸሙት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሚክሮን ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰት አለመከሰቱን ለማረጋገጥ ምርምር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሚክሮን የተሰኘው የኮቪድ-19 አዲሱ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰት አለመከሰቱን ለማረጋገጥ ናሙና በመውሰድ ምርምር እየተካሄደ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሥርጭት ምጣኔና የወረርሽኙን ሁኔታ በሚመለከት…