Fana: At a Speed of Life!

ከፌደራልና አዲስ አበባ ሆስፒታሎች ጋር ትስስር በመፍጠር በህወሃት ዝርፊያና ውድመት የደረሰባቸው 11 ሆስፒታሎች አገልግሎት እንዲጀምሩ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የፌደራል ሆስፒታሎች እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮን በአሸባሪው ህወሓት ከወደሙ የጤና ተቋማት ጋር በማስተሳሰር የድጋፍ ጥምረትን ዘርግቷል፡፡ በአገራዊ ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች ላይ የጤና ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ…

በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች አገልገሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች አገልገሎት መስጠት ጀምረዋል። በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ከ30 በላይ ቅርንጫፎች አስፈላጊውን…

ፖላንድ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴሽ ሞራዊኪ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው ይገባል ሲሉ ህብረቱ በፖላንድ ላይ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ማለቱን ኮንነዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት ትናንት በፖላንድ የህግ ጥሰት ተፈጽሟል፤ በቀዳሚነትም የአውሮፓ…

በጎንደር ከተማ 5 ሺህ 241 ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ 241 የህብረተሰብ ክፍሎችን በከተሞች ልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ እንደገለፁት÷ በውጭ ሃይሎች እየታገዘ…

የኡጋንዳ ወጣቶች የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊ መፍትሄ የመፍታት ልምድ ማደግ እንዳለበት ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሰሳ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኡጋንዳ ከሚገኘው የአፍሪካውያን ወጣቶች ካውከስ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በተመለከተ በኡጋንዳ ለሚገኙ ወጣቶች የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መድረክ በበይነ መረብ አካሂዷል፡፡ የአፍሪካውያን ወጣቶች…

የህወሓት አሸባሪ ቡድን ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል መቃብሮች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ቀብሮ ሸሽቷል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል መቃብሮች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ቀብሮ መሸሸቱን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የህወሓት ወራሪ ቡድን በደቡብ ወሎ ገርባ አልነጃሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል…

በአሸባሪዎቹ ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ትኩረት ይሰጣል – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ላሌ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ በአማራ ፣ አፋር እና ኦሮሚያ ክልሎች ያደረሱትን ጉዳት ታሳቢ ያደረገ እቅድ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሎኦዳ ወረዳ 900 ሄክታር መሬት በመስኖ የስንዴ ዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወረዳው በተያዘው የበጋ ግብርና 3 ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ መስኖ ለማልማት ታቅዶ 900 ሄክታሩ በዘር ተሸፍኗል ተብሏል። ከዚህ በተረፈ በ230 ሄክታር መሬት ላይ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቆ ለዘር ዝግጁ መሆኑም ነው የተጠቆመው።…

የሶማሌ ክልል አንደኛው የግንባታ ዘርፍ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል አንደኛው የግንባታ ዘርፍ ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ‘’የፕሮጀክቶች ትግበራና የግንባታ ጥራትን ማሳደግ የክልሉ ልማት የጀርባ አጥንት ነው’’ በሚል መሪ መልዕክት የተካሄደው የመጀመሪያው የክልሉ የግንባታው ዘርፍ…

የሰላም ሚኒስቴር “ፌዴራሊዝምና ሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር "ፌዴራሊዝምና ሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ መክፈቻ ላይ በሰላም ሚኒስቴር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ካይዳኪ ገዛኸኝ…