Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ምክንያት የ10 አመቱ የልማት እቅድ ተግዳሮት ገጥሞታል- ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው ህዋሃት ወረራ ምክንያት የ10 አመቱ የልማት እቅድ ተግዳሮት ገጥሞታል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አስፋ ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሚኒስትሯ፥ አሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው…

ኢትዮጵያ በአጎዋ እንድትቆይ በመጠየቅ የኮንግረስ አባል ኬረን ባስ ለዋይት ሃውስ ደብዳቤ አስገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸው የአሜሪካ ኮንግረስ አባል የሆኑት ኬረን ባስ ኢትዮጵያ በአጎዋ እንድትቆይ በመጠየቅ ለፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ደብዳቤ አስገቡ። የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ለተለያዩ የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ኢትዮጵያ…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ጉዞን አስመልክቶና የተፈናቀሉ ወገኖችን መርዳት በሚችሉበት ሁኔታ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኮሎራዶና ሲያትል እንዲሁም በስዊዘርላንድ ጄኔቭና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞን አስመልክቶና የተፈናቀሉ ወገኖችን መርዳት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ የበይነ መረብ ውይይት አካሄዱ፡፡…

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መካከለኛ እና ሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ነው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መካከለኛ እና ሰፋፊ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ቦርዱ በአዋጁ አፈጻፀም ዙሪያ በሲዳማ ክልል የመስክ ምልከታ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በሲዳማ ክልል በተለያዩ ወረዳዎችና ክፍለ ከተሞች በአዋጁ አፈጻፀም ዙሪያ የመስክ ምልከታ አካሄደ፡፡ ቦርዱ በሀዋሳ ሀይቅ ዳርና በመሀል ክፍለ ከተሞች፣ በሸበዲኖ ወረዳ ለኩ ከተማ እና በዳሌ ወረዳ ይርጋለም ከተማ…

በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የበቃ ንቅናቄ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ ግዛቶች የበቃ ንቅናቄ አካል የሆነ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በግዛቶቹ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት እና የሀሰት…

የትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃዮች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት እና በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ በደሴ ግንባር ተገኝተው ድጋፍ አድርገዋል። የምግብ፣ የአልባሳት፣…

ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ እንግዶች አቀባበል የጽዳት ዘመቻ መረሐ-ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ያደረጉትን ጥሪ ምክንያት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ እንግዶች አቀባበል የጽዳት ዘመቻ መረሐ-ግብር በይፋ ተጀመረ። እንግዶቹ ወደ አዲስ አበባ ከተማ እስኪገቡ ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት የሚደረገውን…

የዳግማዊ ምኒልክ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአሸባሪው ህወሓት ለወደመው የመሃል ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳግማዊ ምኒልክ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ለወደመው የመሃል ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የዳግማዊ ምኒልክ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ዶክተር ታደሰ…

የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለልማት ትብብር የሚጠቅም ዓይነተኛ ዘዴ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን በቱርክ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጠውንና የሚያበረታታውን መድረክ…