Fana: At a Speed of Life!

ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ አትቀበልም ፤ ለተፈጻሚነቱም አትተባበርም – መንግስት

ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ አትቀበልም ፤ ለተፈጻሚነቱም አትተባበርም - መንግስት አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደማትቀበልና…

አፍሪካዊያንን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የውጭ ጣልቃገብነት ለማስቆም እየተሠራ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አፍሪካዊያንን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የውጭ ጣልቃገብነት ለማስቆም እየሠራን ነው" ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባልና የዩናይትድ ሚዲያ ሃውስ መስራች በኃይሉ መሃመድ ገለጹ። በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ…

ጀርመን ለኢትዮጵያ የ80 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ለኢትዮጵያ የ80 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ አደረገች፡፡ የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴር አቶ አህመድ ሺዴ ትናንት ታህሳስ 8 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርን አውር ስቴፓንን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ማንኛውንም ጫና እንደምታወግዝ ሩሲያ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለኢትዮጵያ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ መርህን እንደምትከተል ገለጸች፡፡ ሩሲያ "ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎች" የሚለውን መርህ እንደምትከተል እና የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ÷ ወቅቱ የበዓላት መሆኑን ጠቅሰው በኢትዮጵያ የሚገኙ…

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ምክር ቤቱ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ። ስድስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽንን…

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በጠራው ስብሰባ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን ኢትዮጵያ እንደማትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በመጪው ዓርብ እንዲካሄድ የጠራውን ልዩ ስብሰባ እንደማይቀበልና በዚህ ስብሰባ የሚተላለፍ ማንኛውም ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ተፈጻሚ እንደማይሆን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። ከትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች…

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ሩብ ቢሊየን ብር መድቤ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ከተማ በአሸባሪው ህወሓት ቡድን የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ወርልድ ቪዥን ለችግሮቹ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ብለዋል። አቶ ሳሙኤል እንደገለፁት ÷…

አሸባሪው ህወሓት የደሴ ሙዚየምን አውድሞ እና ዘርፎ መሄዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የደሴ ሙዚየምን አውድሞ እና ዘርፎ መሄዱን የደሴ ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ገለጸ። የወሎ ሕዝብ የታሪክ፣ የባሕል እና ማንነት መገለጫ የሆኑት ቅርሶች የሚገኙበት የደሴ ሙዚየም በአማራ ክልል…

ከ200 በላይ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፌደራል ፖሊስ ጋር በቅንጅት ባደረገዉ ክትትልና ቁጥጥር ከ200 በላይ የሽያጭ መመዝገቢያዎች መሳሪያዎችን መያዙን በሚኒስቴሩ የታክስ ማጭበርበርና ምርመራ ዳይሬክተር ሲሳይ ገዙ አስታወቁ፡፡ የሽያጭ መመዝገቢያዎቹ የተያዙት…