Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በደሴ እና ኮምቦልቻ በሚገኙ 40 ፋብሪካዎች ላይ ጉዳት አድርሷል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደሴ እና ኮምቦልቻ በሚገኙ 40 ፋብሪካዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በጥናት መረጋገጡን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ዛሬ በሰጡት መግለጫ ስምንት ፋብሪካዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው…

የሶማሌ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በመድረኩ ላይ እንደገለፁት ÷ በአሁኑ ወቅት አገር ለማዳን በሚደረገው ትግል…

የመንግሥት መ/ቤቶች በአፋር ክልል የወደሙ ፖሊስ ጣቢያዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና ኢትዮ ቴሌኮም በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ ፖሊስ ጣቢያዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የአዲስ…

ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ችግር ለመፍታት አቅሙና ጥበቡ ያላት አገር ናት – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ውስጣዊ ችግር ለመፍታት አቅሙና ጥበቡ ያላት ሀገር ናት ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄነሪስ ሉንዱኪስት ጋር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣…

ቆጣሪ አንባቢ በመምሰል ቤት ለቤት በመዘዋወር ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ የቆጣሪ አንባቢ በመምሰል ቤት ለቤት በመዘዋወር ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመው በጋምቤላ ከተማ ኒው ላንድ ሰፈር ሲሆን ÷…

አሸባሪው ህወሓት ያላከበረው የተኩስ አቁም መንግስት ለሰላም የሄደውን ርቀት የሚያሳይ ነው – አቶ ዛዲግ አብርሃ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ያላከበረው የመንግስት የተናጥል የተኩስ አቁም የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም የሄደውን ርቀት የሚያሳይ እንደሆነ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከዶች ቬሌ “ኮንፍሊክት…

በአሜሪካ ኢትዮጵያን “በዘር ተኮር ጭፍጨፋ” ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በዘር ተኮር ጭፍጨፋ ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ መሰረዙ ይፋ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ያደረገውን ስብሰባ መሰረት በማድረግ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለምክር ቤቱ መረጃ መላኩ…

ኬንያ በሁሉም ወቅት ለኢትዮጵያ ያላት አጋርነት የማይዋዥቅ ነው – ጄኔራል ባዲ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይሮቢ የሜትሮፖሊታን አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ሌተናት ጄነራል መሀመድ አብደላ ባዲ በኢትዮጵያ እና ኬንያ መካከል ያለው ግንኙነት በመንግስታት መቀያየር የማይዋዠቅ መሆኑን ገለፁ፡፡ ጄነራል ባዲ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም…

ላለፉት 27 አመታት በሶማሌ ክልል የደረሰው ችግርና ጭቆና ዳግም አይመለስም – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት አገር ለማዳን በሚደረገው እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጎን መሆናቸውን ገለጹ። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሽብርተኛው የህወሓት ወራሪ ኃይል ለተፈናቀሉ የአፋር ክልል ወገኖች የሚውል የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ÷ በአፋርና አማራ ክልሎች በወራሪውና…