Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት ከኮምቦልቻ እስከ ሰመራ ባለው ማስተላለፊያ መስመር ላይ 52 ሚሊየን ብር የሚገመት ውደመት አድርሷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ከኮምቦልቻ እስከ ሰመራ ባለው ማስተላለፊያ መስመር ላይ 52 ሚሊየን ብር የሚገመት ውደመት ማድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን በአፋርና በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች…

በጅቡቲ እየተካሄደ ያለው ሄሪቴጅ ምክክር መድረክ ለአፍሪካ ቀንድ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ነው – አምባሳደር መሀሙድ ድሪር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ5ኛው ጊዜ በጅቡቲ እየተካሄደ ያለው ሄሪቴጅ ምክክር መድረክ በአጠቃላይ ለአፍሪካ ቀንድ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው አምባሳደር መሀሙድ ድሪር ገለጹ፡፡ ለ5ኛ ጊዜ በዓለም አቀፉ ሄሪቴጅ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በጅቡቲ ሪፐብሊክ ርዕሰ መዲና ጅቡቲ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአፍዴራ የሚገኘውን የብሮሚን ማምረቻ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአፍዴራ የሚገኘውን የብሮሚን ማምረቻ ፋብሪካን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ፋበሪካው አሁን ላይ ወደ…

ኢትዮጵያ ዩኔስኮና የዓለም ጤና ድርጅት በአማራ እና አፋር ክልሎች ህወሓት ያደረሳቸውን ውድመቶች በተመለከተ እውነቱን እንዲያወጡ ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) እና የዓለም ጤና ድርጅት በአማራ እና አፋር ክልሎች ህወሓት ያደረሳቸውን ውድመቶች በተመለከተ እውነቱን እንዲያጋልጡ ጠየቀች። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ‘ሰላም ፣ጸጥታና ልማት ትስስር በአፍሪካ’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ስብሰባ በበይነ መረብ ተካሄደ፡፡ ስብሰባው የህብረቱ የፖለቲካ፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር እንዲሁም የአፍሪካ…

ጉዳት የደረሰበትን የግብርና ዘርፍ በበጋ መስኖ ማካካስ ይገባል – የክልል ኢኮኖሚ ዘርፍ አስተባባሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰበትን የግብርና ዘርፍ በበጋ መስኖ ማካካስ እንደሚገባ የክልል ኢኮኖሚ ዘርፍ አስተባባሪዎች ገለፁ፡፡ ከፋና ቴሌቪዥን ስለ ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ ያደረጉት በአማራ ክልል በርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የኢኮኖሚ…

የተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሰራዊቱ 54 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት የ54 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እየተፋለመ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡…

ፊንላንድ ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ የሰብዓዊ ድጋፍ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ኢትዮጵያ እንደምታበረክት አስታውቃለች። ፊንላንድ በኢትዮጵያ የድርጅቱን የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮግራም ለመደገፍ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ…

ቻይናና ፈረንሳይ የታዳጊ አገራትን የዕዳ ጫና ለማቃለል በጋራ ሊሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ፈረንሣይ ባደረጉት መደበኛ የሁለትዮሽ ስብሰባ ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ለማድረግ፣ ታዳጊ አገራትን ለመደገፍ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በጋራ ለመዋጋት ተስማምተዋል። በውይይቱ ወቅት አገራቱ በታዳጊ አገሮች…

ዳያስፖራው ወደ አገር ቤት ለመምጣት ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ዳያስፖራው ወደ አገር ቤት ለመምጣት ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በውጭ አገራት የሚኖሩ 1 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ…