Fana: At a Speed of Life!

ለ1 ሚሊየን ወደ አገር ቤት ዘመቻ የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ሚሊየን ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የቅድመ ዝግጅት ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የዳያስፖራ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው ከ25 ሺህ ኩንታል በላይ ስንቅ መዘጋጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሴቶች አደረጃጀት ለህልውና ዘመቻው ከ25 ሺህ ኩንታል በላይ ስንቅ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ 25 ሺህ 510 ኩንታል ስንቅ ለወገን ጦር መዘጋጀቱን የተናገሩት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ…

ከ32 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ አሸባሪው ህወሃት ጉዳት ማድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ32 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ አሸባሪው ህወሃት ጉዳት ማድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። በአሸባሪው የህወሃት ቡድን በወደሙ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዙሪያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። መግለጫውን እየሰጡ…

አሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ በከሚሴ እና ኮምቦልቻ የግለሰብና የመንግስት ንብረቶችን በተደራጀ መንገድ መዝረፋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ በከሚሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በቆዩባቸው ጊዜያቶች የግለሰብ እና የመንግስት ንብረቶችን በተደራጀ መንገድ መዝረፋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋብሪካዎችን፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን መዝረፋቸውን እና…

በጭፍራ አሸባሪው ህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት ፈፅሟል- ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን በጭፍራ የሃይማኖት ተቋማትን ደፍሮ ርኩስነቱን አሳይቷል ሲሉ ነዋሪዎቹ ገለጹ፡፡ አሸባሪው ቡድን ንጹሃንን ገድሏል ፤ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል፤ ከግለሰብ ቤቶች እስከ ትላልቅ ተቋማት ድረስ ከፍተኛ ዝርፊያ እና ውድመት…

የጉምሩክ ኮሚሽን ለመከላከያ ሰራዊት የ28 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት 20 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ እንዲሁም 8 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ በድጋፉ ወቅት ንግግር ያደረጉት የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ፥ ኮሚሽኑ ለሀገር መከላከያ…

ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎች ሥራ እንዲጀምሩ የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎችን መልሶ ለማደራጀት እና ወደ መደበኛ ሥራ ለማስገባት ግብዓት እየተሰባሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለፀ። ከተማ አስተዳደሩ በመቄት ወረዳ አሸባሪው ቡድን…

ፕሬዚዳንት ፑቲንና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ደልሂ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ህዳር 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ ተገናኝተው ተወያዩ። መሪዎቹ በበርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩ ሲሆን፥ ያንን ተከትሎም ሀገራቱ 28 ስምምነቶች ተፈራርመዋል። መሪዎቹ በውይይታቸዉ…

ፈረንሳይ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜኑ የኢትዮጰያ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች ሶስቱ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ነው። ለ60 ሺህ አባወራዎች ዘር፣ የእርሻ መሳሪያ፣ መሰረታዊ…

በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን አርብ ይካሄዳል። ሰልፉ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም እንደሚካሄድ ተገልጿል።…