Fana: At a Speed of Life!

የ’በቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነው አሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ በዋሺንግተን ዲሲ የሚኖሩ…

አምባሳደር ታዬ አሸባሪው ህወሓት ከአክሱም በተመሳሳይ በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ የፈጸመውን ተግባር አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ አምባሳደር እና ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአክሱም በተመሳሳይ በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ የፈጸመውን ተግባር ኮንነዋል፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ ÷…

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበበ ከተማ ምክርቤት በተለያዩ ኩነቶች ተከብሯል። በክብረ- በአሉ የአዲስ አበባ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር…

አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ ነዉ – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ዳግማዊት በትዊተር ገጻቸዉ ባሰፈሩት ጽሁፍ እንዳስታወቁት…

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ሠራተኞች በደብረብርሃን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስታትስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች ከሰሜንና ደቡብ ወሎ ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ባደረሰው የሽብር ጥቃት ተፈናቅለው…

በቤይሩት የ’በቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነውና ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በሊባኖስ ቤይሩት ከተማ ተካሄደ። ‘እኔ የአባቶቼ ልጅ ነኝ’ በሚል መሪ ሀሳብ በቤይሩት ‘ዳውንታውን‘ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ…

አሸባሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የከፋ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ (2014) አሸባሪው ቡድን በላልይበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያደረሰው ውድመት ቡድኑ ጸረ- ኢትዮጵያ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት መሆኑን የጋይነት ጋሸና ግንባር ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ አቶ ሲሳይ ዳምጤ ገልጸዋል፡፡ ቡድን ላልይበላን ወርሮ በቆየበት ወራት…

በጀርመን የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ምዕራባውያን የአሸባሪው ህወሃትን ኢሰብዓዊ ድርጊቶች በማጤን አቋማቸውን እንዲያስተካክሉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስትን ጨምሮ ምዕራባውያን የአሸባሪውን ቡድን ኢሰብዓዊ ድርጊቶች እንዲገነዘቡና አቋማቸውን እንዲያስተካክሉ በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጠየቁ። በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

የገቢ አሰባሰቡን በሚጎዳ ሕገ ወጥ ተግባር ተሰማርተው የነበሩ 63 ድርጅቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ለአራት ወራት ባደረገው ምርመራ ከታክስ አስተዳደር ተሰውረው ሐሰተኛ ግብይት ሲያከናውኑ የነበሩ እና በሕገ ወጥ መንገድ የካሽ ሬጂስተር ማሽን ሲጠቀሙ የነበሩ 63 ድርጅቶች መያዛቸውን አስታውቋል። በክትትል የተደረሰባቸው ሕገ…

የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ተኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ‹‹ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል በሸራተን አዲስ ሆቴል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…