Fana: At a Speed of Life!

በጦርነቱ ሳቢያ የሚፈጠረውን የኢኮኖሚ ጫና በዘላቂነት ለመፍታት በአፍሪካ ያለውን ሰፊ የገበያ እድል መጠቀም ይገባል- አቶ ክቡር ገና

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጦርነቱ ሳቢያ ሊያጋጥማት የሚችለውን የኢኮኖሚ ጫና በዘላቂነት ለመፍታት በአፍሪካ ያለውን ሰፊ የገበያ አማራጭ በመጠቀም መስራት እንዳለባት የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ክቡር ገና ገለጹ፡፡ በውጭ አገራት ያሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ…

ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ክፍ ወዳለ ደረጃ ለማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ክፍ ወዳለ ደረጃ ለማድረስና የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ትብብሩን የማሳደግ ፍላጎት እንዳለው በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የአገሪቱ አምባሳደር ኢኖሰንት ኡጉኒ ገለጹ። አምባሳደሩ…

ኩባ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን የተቀናጀ ጫና እንደምታወግዝ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የኩባ አምባሳደር ጆርግ ኤፍ.ኤል ኒኮላስ አንዳንድ አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያካሂዱትን የተቀናጀ ጫና እና ሃሰተኛ የሚድያ ዘመቻ የኩባ መንግስት እንደሚያወግዘው ገለጹ። አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በውጭ…

በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሰላምና አንድነት ምክር ቤት በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ምክር ቤቱ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ÷ የክልሉ ህዝብ…

በአሸባሪው ህወሓት ተወረው በነበሩ አካባቢዎች በቀጣይ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ተወረው በነበሩ አካባቢዎች በቀጣይ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተመለከተ። የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽነር ዘላለም ልጅዓለም እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስና…

ጃፓናዊው ቢሊየነር ወደ አለም አቀፍ የጠፈር ጣቢያ ተጓዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦንላይን ፋሽን ከፍተኛ ሃብት ያካበተው እና ለህዋ ምርምር አድናቂ እንደሆነ የሚነገርለት ጃፓናዊው ባለሃብት ዩሳኩ ማዛዋ እና ፕሮዱሰሩ ዮዞ ሂራኖ በግላቸው ወጪ ያደረጉት ይህ የጠፈር ጉዞ በ10 አመታት ውስጥ ከተደረጉት ጉዞዎች የመጀመሪያው ነው…

የአፍሪካ መሪዎች በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴኔጋል ፕሬዚደንት ማኪ ሳል እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ 54 አገራትና 1ነጥብ 3 ቢሊየን ህዝብ ያላት አፍሪካ የተሰጣት ውክልና ኢፍትሃዊ መሆኑን ገለጹ። የሴኔጋሉ…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰላም ማስከበር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው። በደቡብ ኮሪያ ሴኡል እየተካሄደ ባለው በዚህ ስብሰባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በቪዲዮ የተቀረጸ መልዕክት…

አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የመሰረዝ ዕቅድ ለራሷ ኩባንያዎችም አስደንጋጭ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የመሰረዝ ዕቅድ ለራሷ ኩባንያዎችም ያልተጠበቀና አስደንጋጭ ሆኗል። አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ በጥር ወር መጀመሪያ ለማስውጣት ዕቅድ እንዳላት ማስታወቋን ተከትሎ በአሜሪካ የአልባሳት እና ጫማ ኢንዱስትሪዎች ዘንድ…

የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ በድሬዳዋ መከበሩን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በድሬዳዋ ከተማ በድምቀት የሚከበረው 16ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ የዋዜማ በዓሉ በድሬዳዋ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ይገኛል ። በዝግጅቱ ላይ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን…