Fana: At a Speed of Life!

ለዘመቻው ደጀን ከመሆን ባለፈ በልማቱ ጠንክረን እየሰራን ነው – የጊኒር ወረዳ አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ የተመራ ከፍተኛ የክልሉ የመንግስት ኃላፊዎች ልዑክ በምስራቅ ባሌ የተሓሻሉ የግብርና አሰራሮችን ተግባራዊ ያደረጉ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎብኝቷል፡፡ በመስክ ምልከታው በክልሉ በ2013/14 የምርት…

ዶክተር ሊያ ታደሰ አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የቻይና የህክምና ቡድን አባላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ላለፈው አንድ አመት በጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል የህክምና አገልግልት ሲሰጡ ለቆዩ የቻይና የህክምና ቡድን አባላት ምስጋና አቀረቡ። ሚኒስትሯ የቻይና መንግስት የኢትዮጵያን የጤና ስርአት ለማጠናከር ለሚያደርገው…

ግለሰቡ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ለሰራዊቱ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁስ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ተስፋሁን ደረጃ በውጪ ከሚኖሩ ቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን 200 ሺህ ብር የሚገመቱ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁስ በግንባር ለሚፋለመው ሰራዊት አበረከቱ። በአዲስ አበባ የሚኖሩት ግለሰቡ ድጋፉን ያበረከቱት ጎንደር ከተማ በመገኘት ነው።…

በጌዴኦ የቡና ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን የቡና ምርታማነትና ጥራትን ለማሳደግ የኩታ ገጠም አሰራርን በመተግበር ጭምር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ግብርና ልማት መምሪያ አስታወቀ። ከዞኑ የተውጣጡ አርሶ አደሮች፣ አመራሮችና የግብርና ባለሙያዎች በዲላ ዙሪያ ወረዳ በኩታ…

ዳያስፖራው በጫና ኢኮኖሚው እንዳይዳከም ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነት እና በውጭ ሀይሎች ጫና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንዳይዳከም ቀጣይነት ባለው መልኩ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በአሜሪካ እና አውሮፓ የሚኖሩት የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በበይነ…

የባህር ዳር ነዋሪዎች ለዳውንት ግንባር ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ህዝብ ለታች ጋይንት - ዳውንት ግንባር ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የከተማው አስተዳደር ከነዋሪና ከንግዱ ማህበረሰብ የሰበሰበውን የዓይነት ድጋፍ በተወከሉ የልዑካን አባላት…

ኢትዮጵያ ውስጣዊ ችግሯን በራሷ የመፍታት አቅም አላት – በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት በኢትዮጵያ ከባንግላዴሽ አምባሳደር ማዝሩል ኢስላም ጋር ውይይት አካሂደዋል ። በውይይታቸውም አምባሳደር ማዝሩል እንደገለፁት ኢትዮጵያና ባንግላዴሽ የቆየ ግንኙነትና ወዳጅነት…

የኢሶዴፓ እና የእናት ፓርቲ አመራሮች ለህልውና ዘመቻው ስኬት የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሶሻል-ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እና የእናት ፓርቲ አመራሮች በግንባር በመሰለፍ ጭምር ለህልውና ዘመቻው ስኬት የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ አረጋገጡ፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በህልውና ዘመቻው ተሳትፎ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማሳደግ ትኩረት ሰጥታ እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን አጋርነት ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነትን ባከበረ መልኩ መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቱ ተጠባበቂ አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ገለጹ። አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን የጋራ…

በመዲናዋ ብጥብጥ ይፈጠራል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተቢስ ነው – ዶ/ር ጌዲዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አንዳንድ ኤምባሲዎችና የሚዲያ ተቋማት ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር ቢሞክሩም ህይወት በተለመደው መልኩ ቀጥሏል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ገለጹ። ዶ/ር ጌዲዮን ከፍራንስ 24 ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር…