Fana: At a Speed of Life!

በጎፋ ዞን “እኔም የዘማች ቤተሰብ አካል ነኝ’ በሚል መሪ ቃል ለዘማች ቤተሰብ ድጋፍና ለሠራዊቱ የደም ልገሳ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን "እኔም የዘማች ቤተሰብ አካል ነኝ' በሚል መሪ ቃል ለዘማች ቤተሰብ ድጋፍና ለሠራዊቱ የደም ልገሳ እየተደረገ ይገኛል። በዞኑ ሱካ ቀበሌ ይፋዊ የዘማች ቤተሰብ ድጋፍ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን ÷ በመርሃ ግብሩ…

የምዕራባውያንን ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ፍላጎት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን ሰኞ በፕሪቶሪያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ፍላጎታቸውን ለመጫን የሚያደርጉትን ጥረት የሚቃወም ሰልፍ የፊታችን ሰኞ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ይካሄዳል። ሰልፉን ያዘጋጁት የተባበሩት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር በደቡብ…

በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረገ፡፡ በክፍለ ከተማው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚቀላቀሉ ዘማቾች ሽኝት እየተካሄደ እንደሚገኝም ከከተማው ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት…

የሕዳሴ ግድብ ግንባታን በትኩረት በማከናወን የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ከገጠማት ጦርነት ጎን ለጎን የሕዳሴ ግድብ መደበኛ ግንባታና ኃይል የማመንጨት ሥራን በመሥራት የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጀነር ሀብታሙ ኢተፋ…

በደቡብ ክልል ህብረተሰቡ ለአስቸካይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር ያሳየው ተነሻሽነት ስኬታማ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኘው ህዝብ ለአስቸካይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር ያሳየው ተነሻሽነት ስኬታማ መሆኑን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ገልጸዋል ። ሀላፊዋ የክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ…

አትሌቶችና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ” ተከትለንሃል” በሚል መሪ ቃል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የአገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ጦር ግንባር ለሚዘምቱ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ አትሌቶችና አርቲስቶች አሸኛኘት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በአሸኛኘት መርሃ ግብሩ ላይ የከተማዋ አስተዳደር አመራሮች…

በመተግበሪያው አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ በአሸባሪው ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት በሃገር ቤት በአሸባሪው ህወሓት ባደረው ወረራ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ2ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ ደርሷል። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከቻፓ ፋይናንሺያል…

ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም እያበረከተችው ያለው አስተዋጽኦ ለመላው አፍሪካ ትልቅ ኩራት ነው – የጋና ወታደራዊ ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአለም ሰላም እያበረከተችው ያለው አስተዋጽኦ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካም ጭምር ትልቅ ኩራት ነው ሲሉ የጋና ወታደራዊ ልዑክ ገለፁ። ልዑኩ በአብዬ የሚገኘውን የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የግዳጅ አፈፃፀም ተዘዋውሮ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አራት ትዕዛዞችን አወጣ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ማምሻውን አራት ትዕዛዞችን አውጥቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻውን ተሰብስቦ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተመለከቱ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተያዘለት ዓላማ አኳያ አፈጻጸሙ…

በኢሉባቦር ዞን የመንግስት ሰራተኞች እና የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሉባቦር ዞን የመንግስት ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። የምዕራብ አርሲ ዞንም ለ3ኛ ዙር 211 ሰንጋ በሬዎችን ለመከላከያ ድጋፍ አድርገዋል። የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ…