Fana: At a Speed of Life!

በጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን #በቃ እያሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ!…

የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንደሚወጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተሿሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ህዳር 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የክልሉ መንግስትና ህዝብ የሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንደሚወጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተሿሚዎች ተናገሩ፡፡ ለዘመናት የዘለቀውን የአዲሱን ክልል ሁለንተናዊ ችግሮች ለመቅረፍ በሚደረገው እንቅሰቃሴ ውስጥ ህብረተሰቡ ሊያግዘን…

በአዲስ አበባ የእንግሊዝ ኤምባሲ ፈት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ አዲስ አበባ በሚገኘው እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት እየተካሄደ ነው። የሰልፉ ታዳሚዎች በአዲስ አበባ የእንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። የሲቪል ማህበረሰብ…

በሻሸመኔ ከተማ በተደረገ ፍተሻ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ለሽብር የሚውል ቁሳቁስ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በአራት ቀበሌዎች በሚገኙ መኖሪያ ቤቶች በተደረገ ፍተሻ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ለሽብር ተግባር የሚውል ቁሳቁስ ተያዘ። ከጦር መሳሪያና ከቁሳቁስ በተጨማሪም 66 ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።…

በአሜሪካ እና እንግሊዝ ኤምባሲ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያካሂዱትን ጣልቃ ገብነት እና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ መገናኛ ብዙኃንን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በአሜሪካና እንግሊዝ ኤምባሲ ዛሬ ተካሄዷል። የሰልፉ ተሳታፊዎች ሩሲያ ኤምባሲ በደረሱበት…

የሲዳማ ክልል የኮማንድ ፖስት ክልከላዎች ላይ ማሻሻያዎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኮማንድ ፖስቱ ገደብ ተጥሎ በነበሩባቸው ሶስት ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ መደረጉን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ፡- 1- የህዝብ ትራንስፖርት ከዛሬ በኋላ ያለ ሰዓት…

በመዲናዋ የሚገኙ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስአበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የትምህርት ማህበረሰብ ክፍሎች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ። ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ…

መንግስት የአሜሪካ ኤምባሲን አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ኤምባሲና ድርጅቶች የሀሰት መረጃዎችን ማሰራጨት መቀጠላቸውን ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ጠቅሰዋል። ‘ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ተከባለች’ የሚል መረጃን ያሰራጩ እንደነበር አውስተው ÷ አሁን ደግሞ ‘ሽብር ይፈፀማል’ የሚል ሀሰት…

አሸባሪዎቹን ቀብረን ጠንካራ ዲሞክራሲን እንገነባለን – አቶ ከድር ጃዋር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የህወሓት አሸባሪዎችን እና ቡችላዎቻቸውን ከሥሩ አስወግደን በኢትዮጵያ ጠንካራ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን እናስቀጥላለን ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጃዋር ተናገሩ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጃዋር…

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ፡፡ ቃል አቀባዩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ነው ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን ያስታወቁት፡፡ "በዲሞክራሲ ስም ስንት ወንጀል ተፈፀመ?" ሲሉም…