Fana: At a Speed of Life!

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን በመሰለፍ ጠላትን በቁጣ አለንጋ እየገረፍን ነው – የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር መዝመታቸውን ተከትሎ በርካታ የወገን ኀይሎች የሞራል ስንቅ ማግኘታቸውን ገልጸዋል። በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የወገን ኀይሎችና ሕዝቡ ከጎናቸው በመሰለፍ አሸባሪው የትህነግ ወራሪን ለማጥፋት እየተፋለሙ…

የአራዳ ክፍለ ከተማ የዘማቾች ሽኝት በጃን ሜዳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና የዘማቾች ሽኝት መርሃግብር በአራዳ ክፍለ ከተማ አዘጋጅነት በጃን ሜዳ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀግብሩ ላይ ሽኝት የሚደረግላቸው ዘማቾችም ''ከመሪያችን ጋር እንዘምታለን ፤ ሀገራችንን እንጠብቃለን ፤ ሰላሟን…

የኢትዮጵያ የውጭ ጫናውን አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ማሸነፍ ነው – ዶ/ር ምህረት ደበበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን የተከፈተባትን የውጭ ጫና አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ጭምር ማሸነፍ እንደሆነ መገንዘብ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዶክተር ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡ ዶክተር ምህረት እንደገለጹት ÷ ኢትዮጵያ አሁን…

የሰርግ ፕሮግራም ሰርዤ ወደ ግንባር ለመዝመት ወስኛለሁ – ረ/ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለተዘጋጀው የአሸባሪ ህወሓት ቡድን ምላሽ ለመስጠት በጥር ወር የያዙትን የሰርግ ፕሮግራም ሰርዘው ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ ገለጹ። በአሁን ሰዓት…

መሪያችንን እንከተላለን – የመተሃራና ፈንታሌ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተሃራ ከተማ እና ፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች የ #በቃ ንቅናቄን በመቀላቀል ‘መሪያችንን እንከተላለን’ ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የ #በቃ ንቅናቄ በመቀላቀል ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡ በመርሃ ግብሩም የኦሮሚያ ክልል ፣ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ…

ወደ ግንባር ሄደው ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ግንባር ሄደው ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በቤላ ማገገሚያ ማዕከል በመገኘት ቁስለኛ የሰራዊት አባላትን ከጎበኙ…

ሰራዊቱ በሕዳሴ ግድብ ቀጠና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ግዳጁን እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን በጀግንነት ግዳጁን እየተወጣ እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ ከጀግናው የአገር የመከላከያ ሰራዊታችን ጎን ተሰልፈው ግዳጅ በመፈፀም ላይ የሚገኙ የፌዴራል ፖሊስ ፣…

ኢትዮጵያ ‘ጠፋች ተበተነች’ ሲሏት ከአለት የጠነከረ አንድነት ገንብታ የምትኖር ናት – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ጠፋች ተበተነች’ ሲሏት ከአለት የጠነከረ አንድነት ገንብታ ተከብራ የምትኖር አገር መሆኗን የስራ ፈጠራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ የውስጥ ተላላኪዎችና የውጭ ሴረኞች በደገሱት የጥፋት…

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት አጋርነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው አግባቦች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢታ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ባለው ትብብር ዙሪያ መክረዋል። ከዚህ ባለፈም በመካከላቸው ያለውን የረጅም…

መንግስት በዲጂታል ዲፕሎማሲ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ማሳወቁ ጥሩ ጅማሮ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊዝት ጌራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በቅርቡ በዲጂታል ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ማሳወቁ ጥሩ የሚባል ጅማሮ መሆኑን የካናዳ ዊልፍሪድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር አን ፊዝት-ጌራልድ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር አን እንዳሉት ÷ የምዕራባውያን…