ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ ትኩረት ያደረጉት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የትግል ማዕከል ስለሆነች ነው – ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ላይ ትኩረት ያደረጉት ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጸረ ቅኝ ግዛትና የጸረ ኢምፔሪያሊስት ትግል ማዕከል በመሆኗ ነው ሲሉ ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት ማቱ ጆብ ሪቻርድ ተናገሩ።
ፓን አፍሪካኒስት ማቱ ጆብ ሪቻርድ ከኢዜአ ጋር…