Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ክልል ከአንድ በላይ ማዕከላት ይኖረዋል – የክልሉ አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛውን እና አዲሱን የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ክልል ለመመስረት ቅድመ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የክልሉ አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ኢኒጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለፁ። ሰብሳቢው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ለአመታት በተለያየ ደረጃ ሲቀርብ የነበረ ጥያቄ…

ዳያስፖራው ባለፉት ሦስት ወራት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ወደ አገር ውስጥ ልኳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ባለፉት ሦስት ወራት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሕጋዊ መንገድ ወደ አገር ውስጥ መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን ግርማ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ከዳያስፖራው ወደ ኢትዮጵያ…

የሰነድ ማረጋገጫ ማህተም አሰራር ተቀየረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ የልደት፣ የጋብቻ ፣ የፍቺ ፣ የያላገባ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎች አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የማረጋገጫ አሰራር መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው እየተበራከተ የመጣውን…

የ ‘#No_More’ ዘመቻ የውጭ ጣልቃ ገብነቱ እስካልተነሳ ድረስ ይቀጥላል – የንቅናቄው አስተባባሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የተጀመረው የ‘በቃ‘ ወይም ‘#No_More’ ሀሽታግ ዘመቻ አሜሪካ እና ሌሎች ሸሪኮቿ እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እስካላነሱ ድረስ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል የንቅናቄው አስተባባሪዎች እና የትናንትናውን ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ያዘጋጁት…

የሀዲያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸውን የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪና የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሀብት አሰባሳቢ ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደገፈ ታደለ ገለፁ። የዞኑ ነዋሪዎች ለአገር…

በአንድ ሳምንት ከ800 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ቀናት ብቻ ከ800 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ ድጋፍ መሰባሰቡን "የአይዞን ኢትዮጵያ" ዳያስፖራ ድጋፍ አስተባባሪ ገለጸ። "አይዞን ኢትዮጵያ" ባለፉት 48 ሰዓታት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ የተሰባሰበውን የድጋፍ ገንዘብ…

የጉራጌ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ101 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍና ደጀን ለመሆን እስካሁን ከ101 ሚሊየን ብር በላይ የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ። ጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍና ደጀን ለመሆን ብሎም በግንባር ከመከላከያው…

የህልውና ጦርነቱን መሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ጦርነቱን መሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ የህልውና ጦርነቱን…

ዳያስፖራው በህጋዊ መልኩ ገንዘብ በመላክ ድጋፉን እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገንዘብ በህጋዊ መንገድ ወደ አገር ቤት እንዲያስተላልፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ ለሚቀጥሉት አስር ቀናት 100 ሺህ ዜጎችን ተደራሽ ያደርጋል መባሉን የዘገበው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ነው፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ!…