የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋ ተራራዎች የሽብር ኃይሉ መቀበሪያ ናቸው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን Meseret Awoke Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል አገር ለማፍረስ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለመግታት የሸዋ ሕዝብ ከፍተኛ ጀብዱ በመፈጸም አሸባሪውን ኀይል በገባበት እያሳደደ እየቀበረው መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡ የሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በኦንላይን ለተጎዱ ወገኖች እስካሁን ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ አሰባሰበ Meseret Awoke Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት በሃገር ቤት ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ1ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ ደርሷል። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከቻፓ ፋይናንሺያል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሊደአር ወረዳ መንግስት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ Meseret Awoke Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሊደአር ወረዳ መንግስት ሰራተኞች የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ ደመወዛቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለጹ። ሰራተኞቹ ሽብርተኛውን የህወሓት ጁንታ በአገራችን እየፈጸመ ያለውን እኩይ ተግባር ከስሩ ነቅሎ ለመጣል እየተደረገ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁለቱም ግንባር እናሸንፋለን – ኢንጂነር ታከለ ኡማ Meseret Awoke Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱም ግንባር እናሸንፋለን ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስላልፈዋል። ኢንጅነር ታከለ እንዳሉት ÷ በአንድ በኩል በሀገር ሕልውና ላይ የተቃጣውን የጦርነት ግንባር ፤ በሌላ በኩል ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃዮች ተደረገ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት በማሰባሰብ ለሰራዊቱና ለተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ደማቸውን ለግሰዋል፡፡ ሰራተኞቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን የኢትዮጵያን ትግል እንዲቀላቀሉ ምሁራን የመሪነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ምሁራን ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ትግል እንዲቀላቀሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን የመሪነት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዶክተር ምህረት ደበበ ገለጹ። የአካዳሚው አመራሮችና ሠራተኞች ዛሬ ለአገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ አገልግሎት ለማግኘት የኮቪድ 19 ክትባት መውሰድ ግዴታ ሊሆን ነው Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በማንኛውም የመንግስት ተቋም አገልግሎት ማግኘት የሚፈልግ ሰው የኮቪድ 19 ክትባት መውሰድ አለበት ተብሏል፡፡ የአገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሙታሂ ካግዌ በናይሮቢ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት እርምጃው በሀገሪቱ ያለውን የኮቪድ 19 ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከህልውና ዘመቻው በተጓዳኝ የደረሰ ሰብል እየተሰበሰበ ነው Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከህልውና ዘመቻው በተጓዳኝ በመኸር ወቅት በ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት የለማ ሰብል ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። እየተሰበሰበ ያለው ቀድሞ የደረሰ ገብስ፣ በቆሎ፣ ሰሊጥ፣ ጥራጥሬና በርበሬ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የአፍሪካ ቀንድ ተናግሯል” – የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ሀቁን ተናግሯል ሲሉ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገ/መስቀል በትዊተር ገጻቸው ገለጹ፡፡ ሰሞኑን በቃ ( No More) በሚል ሃሽታግ ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካ ቀንድ ዲያስፖራዎች አሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን አገራት ጣለቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የታጣውን ምርት በመስኖ ልማት ለማካካስ እየሠራን ነው – አርሶ አደሮች Meseret Awoke Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከባለፉት ዓመታት በተለየ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኃይል የታጣውን ምርት ለማካካስና በጦርነት የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ጠንክረው እየሠሩ መሆናቸውን የባሕር ዳር ዙሪያ መስኖ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡…