Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምስረታ ዛሬና ነገ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ ሆነው የሚያቋቁሙት የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዛሬና ነገ በሚካሄዱ መርሀ ግብሮች 11ኛው ክልል ሆኖ በይፋ ይመሰረታል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች መስከረም 20 ባካሄዱት ህዝበ ውሳኔ መሠረት…

ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የታወቁት የምዕራባውያን ሚዲያዎች በሱዳን መዶለታቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የታወቁት የምዕራባውያን የሚዲያ ተቋማት ተወካዮች በካርቱም በሚደረግላቸው ድጋፍ በሱዳን ዋድ ሙዛሚል ከተማ መሰብሰባቸው ተገለጸ። በካርቱም መንግስት በሚደረግላቸው ድጋፍ በጋራ ሱዳን ዋድ…

መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአካባቢው ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአካባቢው ወጣቶች ተመርቀዋል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰጠኝ አወቀ ÷ የሀገር ደህንነት ጉዳይ የሁሉም በመሆኑ የተማረው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድን ከስልጣን አንስቶ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚደረገውን ሙከራ እቃወማለሁ – ካረን ባስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፖለቲካዊ ድርድርም ሆነ በወታደራዊ ኃይል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ከስልጣን አንስቶ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚደረገውን ሙከራ እንደሚቃወሙ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ካረን ባስ ገለጹ፡፡ "በፖለቲካዊ ድርድር፣ አስፈላጊ ሆኖ…

ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ከአፍሪካውያን የወደ ፊት እጣ ፋንታ ጋር አብሮ መቆም ነዉ- ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በምዕራባውያን ጣልቃ ገብነትና ጫና እየተፈተነች ባለችበት በዚህ ጊዜ ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ከአፍሪካዉያን የወደ ፊት እጣ ፋንታ ጋር አብሮ መቆም መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ተናገሩ። ሃላፊዋ “ኒዉስ ሩም…

መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ በጤናው ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 167 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ በጤናው ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 167 ተማሪዎች ዛሬ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ። መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ ፕሬዝዳንት ዶክተር ቢፍቱ ገዳ በስነ ስርአቱ ላይ እንደተናገሩት፥ ካምፖሱ ዛሬ…

ከደባርቅ ወደ ጎንደር ከተማ ተጭኖ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያና ተተኳሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከደባርቅ ወደ ጎንደር ከተማ ተጭኖ ሊገባ የነበረ ከ7 ሺህ በላይ ተተኳሽ የብሬንና የክላሽ ጥይት፣ አንድ ክላሽን ኮቭ፣ ልዩ ልዩ የባንክ የሂሳብ ደብተሮች፣ ሲም ካርዶች፣ የብሬን አንገት በደባርቅ ከተማ ተይዟል፡፡ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት…

በእንግሊዝ ኢትዮጵያውያን የምዕራባውያን ጣልቃገብነትን የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን መንግሥታት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃገብነት የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። ሰልፈኞቹ የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያውያን የተመረጠው መንግሥት ላይ…

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን በሀገር ላይ የተከፈተን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ለመቀልበስ መስራት አለባቸው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን የምዕራቡ ዓለም በሀገር ላይ የከፈቱትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ለመቀልበስ በትጋት መስራት አለባቸው ሲሉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ። የምዕራቡ ዓለም የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ እያካሄዱት ላለው…

የወገን ጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል – የክተት ጥሪ ዘማቾች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የትህነግ ወራሪ ኃይል ለመደምሰስ የወገን ጦር በዋግኽምራ ግንባር በጀግንነት በመፋለም ላይ ይእንደሚገኝና ወራሪው ኃይል ሳይደመስስ እንደማይመለሱ በግንባሩ የክተት ጥሪ ዘማቾች ገልጸዋል። የወገን ጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት…