የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ሉዐላዊነት ማስከበር የሁላችን ጉዳይ ነው -የሀይሌ ሪዞርት ሰራተኞች Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር ለመከላከያ ሠራዊት ብቻ የተሰጠ ሳይሆን የሁላችንም ጉዳይ ነው ሲሉ በአርባ ምንጭ የሃይሌ ሪዞርት ሠራተኞች ገለጹ፡፡ በአርባ ምንጭ ሃይሌ ሪዞርት የሚገኙ 200 ሠራተኞች በዛሬው እለት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ እና ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 200 የሚጠጋ ሰንጋና ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። ከየወረዳ እና ዞን ማዕከል የተሰበሰበቡ ሰንጋዎች ከጂንካ ከተማና ከወረዳ በተወጣጡ አመራሮች አሸኛኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና “አንድነት ለኢትዮጵያ” የቴሌግራም ግሩፕ ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት ለኢትዮጵያ የቴሌግራም ግሩፕ በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት የአልባሳትና የአይነት ድጋፍ አደረገ። የቴሌግራም ግሩፑ በአገር ወስጥና በውጭ የሚኖሩ አገር ወዳድ ዜጎችን ያሰባሰበ ሲሆን ÷ በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎንደር ባለሀብቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው ህወሓት ከተጋረጠው ወቅታዊ የሕልውና አደጋ ኢትዮጵያን ለመታደግ ለሚደረገው ሁሉን አቀፍ ትግል ስኬት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ባለሀብቶች አስታወቁ። በዞኑ በእርሻ ኢንቨስትመንትና በተለያዩ የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጉጂ ዞን ህብረተሰቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሰ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጉጂ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። በምዕራብ ጉጂ ዞን የቡሌ ሆራ ከተማ ደም ባንክ ማዕከል ማስተባበሪያ እንደገለጸው ÷ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም የለገሱት ሴቶች፣ ወጣቶችና እናቶች ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት መደገፍ አለበት- አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአሜሪካ መንግስት በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የኢትዮጵያ መንግሥት መደገፍ አለበት ሲሉ በኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጡት አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ ገለጹ። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት አሜሪካዊቷ ሜሊሳ ዳቢ ÷ የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጭሮ ከተማ ወጣቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረጉ ነው – የወጣቶች ሊግ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭሮ ከተማ ወጣቶች ለሕልውና ዘመቻው ስኬት አዲስ ንቅናቄ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን የከተማው ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የከተማው ወጣቶች የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘውን የመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ህዝብ ለመከለከያ ሰራዊት 33 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪው ህወሓትና ተላላኪውን ሸኔ በግንባር በመፋለም ላይ ለሚዘጋጁ ጀግኖች 33 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ሳይዘናጋ የኮቪድ- 19 ክትባትን ሊወስድ ይገባል Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ባልተገባ ወሬ ሳይዘናጋ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ እራሱን ከበሽታው ሊጠብቅ እንደሚገባ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳሰበ። በጅማ ከተማ ከነገ ጀምሮ ለ34 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም እንደ ጅማ ዞን በሚቀጥሉት አስር ቀናት ለ1…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አሁን ያጋጠማትን ችግር አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች – ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር Meseret Awoke Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በውስጥና በውጭ ሃይሎች የጋራ ጥምረት የተጋረጠባትን አደጋ አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች ሲሉ ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን ተናገሩ። ኢትዮጵያን የተመለከቱ በርካታ መጽሃፍትን የጻፉት ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን በኢትዮጵያ ወቅታዊ…