የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ታሪካችን ሁሉ የአሸናፊነት ነው – አቶ መለሰ አለሙ Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከየካ ክፍለ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጓል፡፡ “እኔ እያለሁ ኢትዮጵያን አሳልፌ አልሰጥም!!” በሚል መሪ ቃል በየካ ክፍለ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች አሸኛኘትና የአከባቢያቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳድር ነዋሪዎች ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ነዋሪዎች ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ ምግብ አልባሳትና የምግብ ማብሰያ ቁሳቁስን ያካተተ ሲሆን÷ የድጋፉ አስተባባሪ ቢንያም ተስፋዬ እንደገለጸው÷ ግምቱ 4…
ስፓርት ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡ የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ "የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወሎ ተፈናቅለው በደብረ ብርሀን ከተማ የሚገኙ ወጣቶች በህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ መስፍን አበጀ፥ የአማራ ህዝብ እየገጠመው ያለውን ፈተና ለመሻገር ከምን ጊዜው በላቀ ደረጃ አቅሙን አስየባብሮ መዝመትና ጠላቶቹን ድል ማድረግ ይኖርበታል ሲሉ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላምን በማምጣት የሚደነቅ ተግባር እያከናወነች ትገኛለች – ኮ/ል ማክ ቶክ Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲኒየር ኮሎኔል ማክ ቶክ ፕሮግ የተመራ በአብዬ ግዛት የተሰማራው የተመድ ጊዜያዊ የፀጥታ ሃይል (ዩኒስፋ) ወታደራዊ ልዑክ በአብዬ የሚገኘውን የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የግዳጅ ቀጠና ጎብኝቷል። ጉብኝቱ ዋና ማዘዣ ጣቢያውን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዞኑ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከድጋፍ ባሻገር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ Meseret Awoke Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአገር ህልውናን ለማስጠበቅ ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ የክተት ጥሪውን በመቀበል ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ። በጋሞ ዞን የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሚገኙ ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ34 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ34 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ገለፁ፡፡ አሸባሪው ህወሓት ላለፉት 27 አመታት ራሱን የበላይ እና ሌላውን ዜጋ ባይተዋር አድርጎ ከመቆየቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጫና በኢትዮጵያ ላይ የበረታው የተጀመረውን ለውጥ ለማደናቀፍ ነው – ዑስታዝ ጀማል በሽር Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጫና በኢትዮጵያ ላይ እየበረታ የመጣው አገሪቷን ከያዘችው ትክክለኛ የለውጥና የእድገት አቅጣጫ ለማደናቀፍ መሆኑን የ “ኪንግ ኦፍ ዓባይ ሚዲያ” ባለቤትና የህዳሴ ግድብ ተሟጋች ዑስታዝ ጀማል በሽር ገለጹ ፡፡ ዑስታዝ ጀማል ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከፈተብንን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአገር ላይ የተከፈተውን የተዛባ ትርክት ወደ ኋላ በመግፋትና በመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና እንዲጫዎት ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲና የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዚሀኦ ዚሂኦን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ተገናኝተው በኢትዮጵያና በቻይና ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲና በቻይና…