የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ገደብ የተጣለባቸውን እንቅስቃሴዎችና ክልከላዎችን ይፋ አደረገ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል አምስት ማዕከላት ያሉት ኮማንድ ፖስት አቋቁሞ ስራ መጀመሩን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊና የኮማንድ ፖስቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ተናግርዋል። ሀዋሳ ፣ለኩ፣ ይርጋለም ፣አለታ ጩኮ ና በንሳ ከተሞችን ማዕከላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ለክተት ዘመቻው የሰጡት መልስ ጠላትን ተስፋ ያስቆረጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለክተት ዘመቻው የሰጡት መልስ ጠላትን ተስፋ ያስቆረጠ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገለግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ከበደ ዴሲሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፥ ኢትዮጵያውያን ለክተት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊቢያ የአዲስ አበባ ኤምባሲዋን እንደዘጋች ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው አለች Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ አዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንደዘጋጅ ተደርጎ እየተሰራጨ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ አስተባበለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ኤምባሲው ስራ ላይ መሆኑን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስር ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ችግርን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት በተመረጡ 10 ከተሞች ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በማሰራጫ መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን 130 ሺህ በላይ አልፏል፡፡ እስካሁን ከ255 ሚሊየን 141 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ÷ ከ5 ሚሊየን 130 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አድርጏል። ክፍለ ከተማው ለአገር መከላከያ ሰራዊት 25 ሚሊየን የገንዘብ እና 25 ሚሊየን የሚገመት የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እውነታ እና የምዕራባውያን የተዛባ መረጃ Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከእውነታ የራቁ መረጃዎችን እያስተላለፉ እንደሚገኙ የደቡብ አፍሪካው ሲቲ ፕረስ በገጹ አስነብቧል፡፡ የህወሓት ሃይሎች የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተሞችን ሰርገው በመግባት የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደቡብ ሱዳን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይቷል። ተወያዮቹ የህወሓትን አፍራሽ ተግባር እና ከአንዳንድ የዓለም አቀፍ አካላት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ እየደረሰ ያለውን አላስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይላሉ? Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ስለ ኢትዮጵያ እውነት እየመሰከሩ ነው፡፡ በዚህም በጌቲ ኢሜጅስና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት በፎቶ ጋዜጠኝነት እየሰራ የሚገኘው ጀማል ካውንተስ እና ራስመስ ሶንድሪስ ስለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርቱ ዘርፉ ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትምህርቱ ዘርፍ የሚደረገውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የዩኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሪ አዙላይ ባዘጋጁት የዓለም አቀፉ የትምህርት…