የአካቢያቸውን ሰላም ለማስከበር ከፀጥታ ሀይሎች ጋር እየሰሩ መሆናቸውን የሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ አቅምን አስተባብሮ በአንድነት መቆም የሚያስፈልግበት በመሆኑን ከፀጥታ አካላት ጋር በመናበብ አካባቢያቸውን እየጠበቁ መሆኑን የሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ።
የሶዶ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ጽህፈት ቤት በበኩሉ ÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ውጤታማ…