Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ። ለፈተናው 36 ሺህ 401 ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ፥ ፈተናውን የወሰዱት ተማሪዎች ቁጥር ግን 35 ሺህ 856 መሆናቸውን የከተማው ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ…

መላው ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብሎ ባደረገው የተቀናጀ እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል ተመዝግቧል – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባደረገው እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል እንዲመዘገብ ማድረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተለውና…

ሽንፈት ታሪካችን አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽንፈት ታሪካችን አይደለም ሲሉ ገለጹ። አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት “የሕልውና ጥሪ እና አገርን የማዳን ርብርብ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው።…

በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀቱን የዳያስፖራ ምክር ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአገር ውስጥ ጀምሮ እስከ ውጭ አገራት ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን ጫና ለመቀልበስ ዳያስፖራው ማህበረሰብ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ዋና አስተባባሪ…

የሽብር ቡድኑን ተልዕኮ ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ በአዲስ አበባ የሽብር ቡድኑ የሕወሓትን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፈንታና የአዲስ አበባ…

እስራኤል በጦር ወንጀል የሚጠረጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሳልፋ ለመስጠት ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍቢ ሲ) እስራኤል የጦር ወንጀል ፈጽመው ወደ አገሯ የገቡ ተጠርጣሪ ግለሰቦችን አሳልፋ ለመስጠት ቃል መግባቷ ተዘገበ፡፡ በቅርቡ በአውሮፕላን ወደ እስራኤል ከገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል የጦር ወንጀል ፈጽመው መገኘታቸው ከታወቀ ወደ…

በመዲናዋ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታና አቅም የማሳደግ ፕሮጀክት ተነድፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው ÷…

የጋምቤላ ክልል የመጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል የማጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙና በጦርነት ምክንያት ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ በደብረብርሀን ከተማ በመገኘት አደረገ ። የመጀንግ ብሔረሰብ ዞን አስተዳዳሪ ድጋፉን…

አሸባሪው ቡድን በማይካድራ በፈጸመው ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን አመራሮች በማይካድራ በፈጸሙት ጅምላ የዘር ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር እንደሚገባ ተመለከተ። ዝክረ ማይካድራ አንደኛ ዓመት የሰማዕታት ዕለት ትናንት ምሽት በጎንደር ከተማ…

የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባ 11 አባላት ያሉት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጽድቋል፡፡ በውሳኔ ሃሳቡ የቀረቡት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ አባላት የምክር ቤቱ አፈ…