Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ለመስራት ተዘጋጅቷል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠዉ የኢትዮጵያ መንግስት በተጀመረዉ የለዉጥ ጉዞ ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ጊዜያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ገንቢ በሆነ መልኩ ለመስራት መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ። በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠው…

በሳይበር ደህንነቱ ላይ የተሰነዘሩ በርካታ ጥቃቶችን መመከት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ደህንነቱ የተሰሩ ጠንካራ ስራዎች ኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ በርካታ ጥቃቶች መመከት ማስቻሉ ተነገረ። ሁለተኛው የሳይበር ደህንነት ወር በኢትዮጵያ መጠናቀቁን አስመልክቶ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ÷…

መከላከያ ሰራዊትን በሰው ኃይል ለማጠናከር በሚሰሩ ሥራዎች አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልጀባር መሀመድ መከላከያ ሰራዊትን በሰው ኃይል ለማጠናከር በሚከናወነው ስራ አመራሩ በትኩረት መንቀሳቀስ ይገባል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሀላፊው ÷ ከወረዳ አመራር ፣ የጸጥታ ኃላፊዎች እና ከሌሎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ስዊድን የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ እንዲጠናከር ለምታደርገው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስዊድን የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለመደገፍ ስለምታደርገው አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ÷ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው በሀገራዊ…

ከብክነት በጸዳ ሁኔታ የመኸር ሥራዎችን ማከናወን እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የጋራ ምክክር እያካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ አመራሮችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ÷ ይህ ጊዜ ሁሉንም ነገር በየዋህነት የምንመለከትበት ጊዜ አለመሆኑን ሁኔታዎች እየነገሩን ነው…

አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ኡመር በጅግጅጋ የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ኡመር በጅግጅጋ የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስጀምረዋል፡፡ የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። የሶማሌ…

አምስት መገናኛ ብዙኃን በአራት ቀናት በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን ሰርተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲኤንኤን፣ አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ አሶሼትድ ፕረስ እና ፍራንስ 24 የተሰኙ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በአራት ቀናት ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን መልቀቃቸው ታውቋል። በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ የሚተላለፈው የ"ቴክቶክ" ፕሮግራም…

ኢትዮጵያ የኩራታችን ምንጭ በመሆኗ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ህልውና ላይ የተከፈተብንን ጦርነት በመመከት የሲዳማ ህዝብ የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ጠየቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት ዛሬ የሲዳማ ህዝብ አሸባሪዎቹ…

በሀዋሳ አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን ሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አካሂደዋል። በሰልፉምእኛ እያለን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን እናጠፋዋል እና ሀገራችን በክብሯ…

አሸባሪውን ህውሓት በመደምሰስ ሀገራችንን ለማገልገል ወስነናል – የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባላቱ መንግስት ያቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ሀገራዊ ፈተና ለመታደግና ወራሪ ሀይሉን በመደምሰስ በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራቸውን ባላቸው ልምድ ለማገልገል መወሰናቸውን ገልጸዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…