Fana: At a Speed of Life!

5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ ጉባዔ በሩሲያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ (ሶስ-ሸርፓስ) ጉባዔ በሩሲያ ኢካተሪንበርግ ከተማ ተከፍቷል። ጉባዔው በፈረንጆቹ 2024 በሩሲያ ሊቀመንበርነት የተደረገውን የመጨረሻውን ስብሰባ ለመገምገም ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ሼርፓ እና የጉባዔው…

ከአየር መንገዱ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ላይ የምስክር ቃል መሰማት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ቃል መሰማት ተጀመረ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር…

አየር መንገዱ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ ከሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ የሚጀምር መሆኑን አብስሯል፡፡ በዚህም አየር መንገዱ ለደንበኞቹ በድረ-ገፅ www.ethiopianairlines.com…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል 89ኛ የምስረታ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል 89ኛ የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ተከበረ፡፡ በዓሉን አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው የአፍሪካ አየር ሃይል ፎረም ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንደተናገሩት፤ የሀገር…

የእስራኤልና ሂዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት መተግበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሂዝቦላህ በትናትናው ዕለት ባደረጉት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ዛሬ መተግበር መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ትናንት ባደረገው ምክክር የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲደረስ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ የእስራኤልና ሂዝቦላህ…

እስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከሊባኖስ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት መድረሷ ተሰምቷል፡፡ በዚህም በጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይዎት ለነጠቀው በእስራኤል እና በሊባኖስ ሂዝቦላ መካከል የተፈጠረው ግጭት እንዲያበቃ መንገዱ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ተወዳዳሪ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ከማሳ እስከ ገበያ ተወዳዳሪና ለችግሮች የማይበገር ዘርፍ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። የበይነ_አፍሪካ የቡና ድርጅት ከፍተኛ የፖሊሲ መድረክ በአዲስ አበባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንነሳ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንድንነሳና እንድንታገል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ…

የሱዳን ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ድጋፍ ለማድረግ ኢትዮጵያ ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን እየተካሄደ ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ባከበረ መልኩ ለመደገፍ ኢትዮጵያ ቁርጠኝነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የሱዳን…

ትራምፕ በቻይና፣ ሜክሲኮና ካናዳ ላይ አዲስ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናልድ ትራምፕ ወደ ፕሬዚዳንትነት ስልጣናቸው ዳግም በሚመለሱበት ጥቂት ቀናት ውስጥ በቻይና፣ ሜክሲኮና ካናዳ ላይ አዲስ ታሪፍ እንደሚጥሉ ጠቁመዋል፡፡ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ስራ ሲጀምሩ የሚጥሉት አዲስ ታሪፍ…