የሀገር ውስጥ ዜና የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምህረት … Meseret Awoke Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጦር መሳሪያና ታክስ ተጠርጥሮ ሊቀጣ ለነበረው ልጃቸው ሀንተር ባይደን ምህረት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ሀንተር በዚህ ወር በፌደራል ወንጀል በጦር መሳሪያና ታክስ ማጭበርበር ክስ ቀርቦበት ለዓመታት ዘብጥያ ሊወርድ…
ስፓርት በቫሌንሺያ ማራቶን አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸነፈች Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የቫሌንሺያ ሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ ወስዶባታል፡፡ እንዲሁም አትሌት ጥሩዬ መስፍን ሦስተኛ ደረጃን ስትይዝ፥…
ስፓርት በቫሌንሺያ ማራቶን አትሌት ደረሳ ገለታ 2ኛ ደረጃን ያዘ Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን ውድድር አትሌት ደረሳ ገለታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ፡፡ ኬንያውዩ አትሌት ሴባስቲያን ሳዌ ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ÷ ሌላኛው ኬንያውይ አትሌት ዳኒኤል ማቴኮ ሦስተኛ ሆኗል፡፡ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለሀገር ገፅታ ግንባታ የላቀ ሚና አለው- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለሀገር ገፅታ ግንባታ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ክልሎች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ በአምቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት በጅቡቲ ተከበረ Meseret Awoke Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል “የሐሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ በጅቡቲ የሚኖሩ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት ተከብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ የእንኳን ደህና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር ውይይት ተደረገ Meseret Awoke Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጀርመን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ወልፍጋንግ ዶልድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Meseret Awoke Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ፍንዳታዎች የተሰሙበት ጥቃት መፈጸሟን የሀገሪቱ ኢነርጂ ሚኒስትር ኽርማን ሃሉሼንኮ አስታውቀዋል፡፡ ከጥቃቱ ቀደም ብሎ የዩክሬን አየር ሃይል በመላው ሀገሪቱ የሚሳኤል ስጋት እንዳለ ማስጠንቀቂያ…
ቢዝነስ የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ እንዲቋረጥ አደረገ Meseret Awoke Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ ከዛሬ ጀምሮ ማቆሙን አስታወቀ፡፡ የሩሲያ ባንክ እንዳስታወቀው፥ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በሀገር ውስጥ ምንዛሪ ላይ የሚደረጉ የውጭ ምንዛሪ ግዢዎችን የገበያውን ተለዋዋጭነት ለመቀነስ የዶላር…