Fana: At a Speed of Life!

ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ ስሎቫን ብራቲስላቫ ከኤሲሚላን እንዲሁም የቼክ…

በሶማሊያ ሊከሰት በሚችለው ማንኛውም ቀውስ የፌዴራሉ መንግስት ሀላፊነት የሚወስድ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ሊከሰት በሚችለው ማንኛውም ቀውስ የፌዴራሉ መንግስት ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የጁባላንድ ግዛት መንግስት አስታወቀ። የጁባላንድ መንግስት በሶማሊያ ቀውስ ለመፍጠር የሀገሪቱ የፌዴራል መንግስት ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን…

በኦሮሚያ ክልል 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከለውጡ ወዲህ በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የቢሮው ኃላፊ አህመድ ኢድሪስ…

መንግሥት አርሶ አደሩን በይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበያ ሰንሰለቱን በማሻሻል አርሶ አደሩን በይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን…

ባንኩ የብድር ወለድ እና የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ ሊያደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ በሚያደርግበት ወቅት ለደንበኞቹ ቀደም ብሎ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ባንኩ በሚሰጣቸው የብድር፣ የቅርንጫፍ እና የዲጂታል እንዲሁም በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ላይ በቅርቡ…

ዩኒቨርሲቲው የምርምር ማዕከል ሆኖ እንዲያገለግል እተሠራ ነው – ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ዓለም ላይ ላሉ የፖሊስ ተመራማሪዎች የምርምር ማዕከል ሆኖ እንዲያገለግል እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ…

አምባሳደር ተሾመ ሹንዴ ከተመራጩ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ሹንዴ በቅርቡ ከተመረጡት ከሶማሊላንድ አዲሱ ፕሬዚዳንት አብዱልራህማን ሞሃመድ አብዱላህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን የዘገበው ሃንጉል ፕረስ…

ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ የኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ…

አፍሪካውያን ከኢንተርኔት ውጪ በመሆን ከዲጂታል ኢኮኖሚ እድሎች እንዳይገለሉ መረባረብ አለባቸው – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ከኢንተርኔት ውጪ በመሆን ከዲጂታል ኢኮኖሚው ግዙፍ እድሎች እንዳይገለሉ መረባረብ እንዳለባቸው በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ክላቨር ጋቴቴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ 13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አስተዳደር…

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪኖችና የባለሦስት እግር ተሽከርካሪ ዕጣ አወጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የሁለት ቢ.ዋይ.ዲ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና አንድ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪን ዕጣ ለባለእድለኞች አውጥቷል፡፡ ኩባንያው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ በመጀመሪያው ዙር ዕጣ ለወጣላቸው ሁለት የባለ 3 እግር…