የሀገር ውስጥ ዜና የክተት ጥሪውን ተቀብለን ለመዝመት ተዘጋጅተናል – የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማዳን የተላለፈውን የክተት ጥሪውን ተቀብለው ለመዝመትና አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አስታወቁ። መንግስት በሀገር ላይ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት አሸባሪዎቹን ህውሓትን እና ሸኔን ለማጥፋት የሚያደርገውን ጥረት እንደግፋለን – በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሸባሪዎቹን ህውሓትን እና ሸኔን ለማጥፋት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉና እስከ ህይወት መስዕዋትነት ድረስ የሚጠበቅባቸውን ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። በኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕር ዳር ዘማቾቿን ወደ ግንባር ሸኘች Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር ከተማ የተውጣጡ ዘማቾች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገላቸው። ዘማቾቹ አሸባሪውንና ወራሪውን ሃይል በመደምሰስ ድል ለመቀዳጀት ቁርጠኛ ነን ማለታቸውን አሚኮ ዘግቧል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች አሸባሪውን ህወሓት በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ እኛ እያለን አሸባሪውና ወራሪው ቡድን አገራችንን አይበትንም ብለዋል ነዋሪዎቹ። የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍለን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁላችንም የአገር መከላከያ ሰራዊት ነን – የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን ለመግለጽ ሰልፍ አካሂደዋል። በሶማሌ ክልል የተለያዩ ከተሞች የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ሲሆን፥ የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ሁላችንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ ምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ምርትን ለማሳደግ መንግስት በዘርፉ ላይ በወሰደው የማሻሻያ እርምጃ የምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን የማእድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሙገር እና በዳንጎቴ የሲሚንቶ ፋብሪካ ተገኝተው የፋብሪካዎችን የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና መስፈርቱን ያላሟሉ ከ16 ቶን በላይ የምግብ ሸቀጦች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመግቢያና መውጫ ኬላዎች በምግብ ምርቶች ላይ በተደረገ ቁጥጥር ከ16 ነጥብ 6 ቶን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ ሸቀጦች የተቀመጠውን መስፈርት ባለማሟላታቸው ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በመግቢያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮ-ፍሬሽ አክሲዮን ማህበር የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችን ለመዲናዋ ነዋሪዋች ማቅረብ ጀመረ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ኦሮ-ፍሬሽ’ የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አክሲዮን ማህበር ዛሬ የተለያዩ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችን ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ማቅረብ ጀመረ። አክሲዮን ማህበሩ አምራቹን ቀጥታ ከሸማቹ ጋር ለማገናኘት የአትክልትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዲያ ዞን ህወሓትን የሚያወግዝና ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ሠልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዲያ ዞን የአሸባሪውን የህወሃት ሴራ የማሚያወግዝና ጀግናውን መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሠልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የሠልፉ ተሳታፊዎች የአሸባሪውን ህወሓት የሽብር ተግባር እያወገዙ እንደሚገኙ ደሬቴድ ዘግቧል። በሰልፉም ‘’ሀገሬን እጠብቃለሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። የሀገር ሽማግሌዎቹ ወራሪውና አሸባሪው ትህነግ አገር ለማፍረስ የሚያደርገውን የባንዳነት ስራ አውግዘዋል። አሸባሪው ቡድን…