የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን – የጎባ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና አጥብቀው እንደሚቃወሙ በባሌ ዞን የጎባ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገለጹ።
ነዋሪዎቹ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና የውጭ ኃይሎች ጫናን የሚያወግዝ ሰልፍ በጎባ…