Fana: At a Speed of Life!

”ጨቅላ ልጄን ትቼ የምዘምተው ልጄን ለማሳደግ አገር ስለሚያስፈልግ ነው”

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀድሞ የአገር መከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩ 60 ሠራተኞቹን ዛሬ ወደ ግንባር ሸኝቷል። ሰራተኞቹ በተለያዩ የጦር የአገልግሎት መስኮች ያገለገሉ ናቸው ዛሬ ወደ ግንባር ይተሽኙት። ሽኝት…

ለሸኔ ሲላላኩና በግብረ አበርነት ይሰራሉ ተብለው የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የተጠናከረ የጸጥታ ማስከበር ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የክልሉ ፖለስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጋምቤላ ክልል የአሸባሪቹ ህወሓት እና ሸኔ ተላላኪዎች የጥፋት ድርጊት እንዳይፈጽሙ በመቆጣጠር ሰላምና…

የተቃጣብንን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ በጋራ እንመክት – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እጅግ የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በኢትዮጵያ ላይ መጀመሩን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ፡- እጅግ የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በኢትዮጵያ ላይ…

ምርኮኛው የሽብር ቡድኑ የክ/ጦር አዛዥ በደሴ ግንባር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶብናል አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ሰሞኑን እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የሰው ሃይል በማሰለፍ በደሴ ግንባር ውግያ ቢከፍትም በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት በደሴ ግንባር የተማረከው የሽብር ቡድኑ ሜይዴይ ክ/ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጉዕሽ ገብረ ተናገረ። አሸባሪው…

ኃላፊነት የጎደላቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆችንና ‘ማህበራዊ አንቂ ነን’ የሚሉ ግለሰቦችን እንደማይታገስ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ኃላፊነት የጎደላቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆችን እና ‘ማህበራዊ አንቂ ነን’ የሚሉ ግለሰቦችን እንደማይታገስ መንግስት አስታውቋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጠው መግለጫ መንግስት ያቀረበውን ሀገርን የመታደግ ጥሪ…

ከህወሓት እና ሸኔ ጋር ግንኙነት የነበራቸው 98 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የነበራቸው 98 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሐመድ እንደገለጹት÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመውጣቱ አስቀድሞ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትመን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ ማጽደቁን ተከትሎ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሠረት “የሃገርን ህልውና እና…

ኢትዮጵያዊው የኖክ ኩባንያ ባለቤት በጅቡቲ የ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ የሆነው ኖክ በሃገረ ጅቡቲ የ1ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ለመጀመር ስምምነት ላይ ፈፅሟል፡፡ በጎረቤት ሀገራት ኢንቨስትመንቶችን ለማስፋፋት እየተደረገ ያለውን ጥረት ተከትሎ የኢትዮጵያዊው ባለሃብት ንብረት የሆነው ኖክ…

የጌዴኦ ዞን ሰላምና ፀጥታ ያሰለጠናቸውን የሚሊሻ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ሰላምና ፀጥታ በወታደራዊ ብቃት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ የሚሊሻ አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በጌዴኦ ዞን የተጠናከረ ሰላምና ጸጥታ ለማስፈንና ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር እንዲቻል የሚሊሻ ኃይሉን አቅምና ብቃት መገንባት ወሳኝ…

የደቡብ ክልል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር የስልጣን ርክክብ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሁሉም ነገሮች አስቀድሞ ሀገርን መታደግ እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ ህብረተሰቡ በሁሉም አካባቢዎች ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበት የጠቆሙት ርዕሠ መስተዳድሩ÷ ህዝቡም እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ…