Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ አራት ከተሞች የሚተገበር የዘመናዊ ካዳስተር ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮርያ መንግስት ትብብር በስዊዝ ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ አራት ትላልቅ ከተሞች የሚተገበር ዘመናዊ የመሬት መረጃ እና አስተዳደር ስርዓት ፕሮጀክት ተጀመረ። የካዳስተር ስርዓት ጨምሮ ዘመናዊ የከተሞች መሬት መረጃና…

”ዕድሜዬ ገፍቷል ብዬ ሀገሬ ስትፈርስ ቆሜ አላይም!”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ዕድሜዬ ገፍቷል ብዬ ሀገሬ ስትፈርስ ቆሜ አላይም!' ሲሉ የመንግስትን የክተት ጥሪ በመቀበል ለመዝመት የተዘጋጁ የጂንካ ከተማ ነዋሪ ተናገሩ። የከተማው ነዋሪ አቶ አባ ሺችሚ ÷ "ጠላት ሀገር ለማፍረስ ሲዘምት እኔ እንዴት ቤት እቀመጣለሁ?''…

ደማችሁን የምንመልሰው ለታላቅ ህዝብ የምትመጥን ታላቅ ሀገር በመገንባት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ አንደኛ አመት መታሰቢያን በማስመልከት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሌሎችን ማኖር ጀግንነት…

ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የፈጸመበት አንደኛ ዓመት በክልሎች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጥቃት የሰነዘረበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ ክልሎች ታስቦ ውሏል፡፡ በሃረሪ ክልል በተደረገው የመታሰቢያ ስነስርዓት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ…

አዲቡክራይ የህወሃት ሽብር ቡድን ማሠልጠኛ ማዕከል በአየር ሃይል ተመታ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የህወሃት ሽብር ቡድን ማሠልጠኛ ማዕከል በአየር ሃይል መመታቱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ። በዚህ ማሠልጠኛ ማዕከል በአሁኑ ወቅት ጁንታው ለሽብር ተልእኮ የመለመላቸውን በርካታ ታጣቂዎች…

ለኢትዮጵያ ማሸነፍ ሌት ከቀን በትጋት የምንሰራበት ወቅት ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ወቅቱ እንደ ሃገር የገጠመንን ፈተና ለመሻገር ሁላችንም በአንድነት በፅናት የምንቆምበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለከተማዋ ነዋሪዎች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ለማሸነፍ ቁልፉ እጃችን ላይ ነው ያሉት ከንቲባዋ ÷…

ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን – ጠ /ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልዕክት አስፍረዋል፡- ኢትዮጵያ…

ሁሉም ህብረተሠብ ጁንታዉን ለመቅበር የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጁንታዉ የጦርነት አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስና ህዝቡን ለባርነት መዳረግ ስለሆነ ሁሉም ህብረተሠብ ጁንታዉን ለመቅበር የሚጠበቅበትን እንዲወጣ የጋምቤላ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። የጋምቤላ ክልል እና የጋምቤላ ከተማ ከፍተኛ…

አሸባሪው ህወሓት በሰራዊታችን ሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጥቃት ታሪክ ይቅር የማይለው ነው – የሶማሌ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር አንድነትና የሉዓላዊነት መገለጫ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው አስነዋሪ ጥቃትና ጭፍጨፋ መፈፀሙ እንደማይዘነጋ የሶማሌ ክልል መንግስት ገለጸ። የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሄደ ሲሆን ÷…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከተላለፉ ዋና ዋና መመሪያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የተለያዩ መመሪያዎችን አስተላልፏል፡፡ ከዋና ዋና መመሪያዎች መካከልም፡- 1. አዲስአበባ ዉስጥ የሚኖር ማንኛውም ነዋሪ በእጁ የሚገኙ መሳሪያዎችን "ከዚህ ቀደም ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበ "…