Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪውን ቡድን ደምስሶ ወደ ልማት ለመመለስ የጋምቤላ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የልማት ፀር የሆነውን የጁንታውን ቡድን በአጭር ጊዜ ውስጥ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት ተግባሮቻችን ለመመለስ የክልሉ ሕዝቦች ከሀገር መከላከያ ጎን እንዲቆሙ የጋምቤላ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

የሱማሌ ክልል ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ድንበር በንቃት እንደሚጠብቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ የመሩት የሱማሌ ክልል የፀጥታ ኮሚቴ ሳምንታዊውን ስብሰባ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የፀጥታ አካላት የተገኙ ሲሆን÷ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ…

አሸባሪውን ቡድን በአጭር ጊዜ ለመደምሰስ እንደህዝብ መዝመት እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልውናን ለማስከበር ማንኛውም ጤናማ ሰው በህዝባዊ ማዕበሉ መሳተፍ አለበት ሲሉ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን ተናገሩ። የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር አሸባሪው ሕወሓት እያደረሰ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ…

መላው የኦሮሚያ ክልል ህዝቦች እና አመራሩ ሀገርን ለማዳን ለሚደረገዉ ፍልሚያ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲንቀሳሱ መወሰኑን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሽብርተኛዉ የወያኔ ጁንታ ከተፈጠረበት ቅጽበት ጀምሮ በሴራ፣ በተንኮል፣ በመግደል፣ በመዝረፍ፣ በመጥለፍ፣ … ወዘተ እድሜውን ሙሉ የኖረ…

የከዳተኞችን ቅስም ሰብረን ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ሁላችንም በያለንበት ወታደር ልንሆን ይገባል – የፌዴሬሽን ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጥቅምት 24 የክህደት ጥግ የታየባት ዕለት! የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን ልብ የሰበረ ዜና የተሰማበት ዕለት ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ዛሬም የከዳተኞችን ቅስም ሰብረን ሀገራችን ወደ አዲስ…

ሀገርን ለማዳን አንድነትን ማጠንከር ያስፈልጋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሀገርን ለማዳን ከመቼውም በላይ የአመለካከት እና ተግባር አንድነት ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሀረሪ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል፡፡…

የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ ። አባላቱ በግልገል በለስ ከተማ ከመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ሃይል ተወካይ አስተባባሪ ኮሎኔል በስፋት ፈንቴ ፣ ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ…

በአማራ ክልል 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን በአማራ ክልል 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሺፈራሁ በዘንድሮው የምርት ዘመን 4 ነጥብ 5…

ወጣቱ ተደራጅቶ ወደ ግንባር በመዝመት ድል እያስመዘገበ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር በድኑን እኩይ ሴራ ለማክሸፍ የአካባቢው ወጣት ተደራጅቶ ወደ ግንባር እየዘመተ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ አኩሪ ድል እያስመዘገበ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ አካሉ ወንድሙ ገለጹ። ወጣቱ ባካሄደው ጠንካራ ትግል…

ወቅቱን በውል መረዳት እና ራስን ለራስ ህልውና ማዘጋጀት ይገባል – የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ወቅቱን በውል መረዳትና ራስን ለህልውና ማዘጋጀት ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሁን የምንገኝበት ነባራዊ ሀቅ ህዝቦችን በማንነታቸው…