የሀገር ውስጥ ዜና በቀይ አፈር ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ በቀይ አፈር የመጀመሪያ ደረጃትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በፕሮግራሙ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጅግጅጋ ገቡ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራውና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሚኒስትር ዴኤታዎችና ሌሎች ባለሙያዎችን ያካተተው ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል። ልዑኩ ጅግጅጋ ሲገባ የሶማሊ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣ የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ መረጃና ደኀንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደቡብ ሱዳን የመረጃ ኦፊሰሮችን አስመረቀ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብሄራዊ መረጃና ደኀንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደቡብ ሱዳን የመረጃ ኦፊሰሮችን ለመጀመሪያ ጊዜ በመረጃ ኪነሙያ በማሰልጠን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። የብሄራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት የሃገርን ብሄራዊ ጥቅም የማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣል – አቶ አወል አብዲ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝብ እንግልት እና ሌብነትን በማስወገድ ጥራቱን የጠበቀ እና ተደራሽ አገልግሎት መስጠት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ነጻነቱን የሚያስከብረው በክንዱ ነው – የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ነጻነቱንና ፍትህን ማግኘት የሚችለው በክንዱና በመስዋእትነት ነው አሉ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር ፡፡ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ከአሚኮ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ቆይታ የአማራ ሕዝብ በጥንተ ጠላቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ትውልድን በስነ-ምግባር በሚያንፁ ተግባራት ላይ ሊያተኩሩ ይገባል Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት ተቋማት ትውልድን በስነ-ምግባር በሚያንፁና አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ አተኩረው መስራት እንዳለባቸዉ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስገነዘበ። የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባካሄደው 10ኛ ጠቅላላ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ ከ‘ካርዳኖ’ እና ‘ኢቴሪየም’ መስራች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና ቡድናቸው ከ‘ካርዳኖ’ እና ‘ኢቴሪየም’ መስራች ቻርለስ ሆስኪንሰን ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያሉትን ዋና ዋና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እንዲሁም በግብርናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ ምርምር ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግሉ ዘርፍ የሚመራ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት አስቻይ ሁኔታዎችን እየዘረጋች ነው Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና አካታችነትን ታሳቢ ያደረገ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ አስታወቁ። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለ2 ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 18ኛው የኢኖቬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ ግለሰቦቹ ላይ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም.…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና እና የቻይናው ኮሚዩኒስት ፓርቲ ግንኙነታቸው በሚጠናከርበት ሁኔታ መከሩ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጃኦ ዚዩን የፓርቲዎቹ ቀጣይ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ ዶክተር ቢቂላ በውይይቱ ወቅት እንዳነሱት፥…